ZaWi HuB
Sales & Marketing

የሲቪል ኢንጂነር (Civil Engineer)

Addis Ababa2 days ago2 views

Job Overview

Salary Offer
Negotiable
Experience Level
Mid
No. Required
1
Employment Type
Contract
Deadline Date
28 Oct 2026
Duty Station
Addis Ababa
Company
Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd.
Job Overview

• Posted Date: October 21, 2026 • Closed Date: October 28, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ET • Career Level: Mid Level (2+ - 5 years) • Industry: Real Estate and Rental and Leasing • Qualifications: Bachelor’s degree • Years of Experience: 5 years • Monthly Salary: Negotiable

Key Responsibilities

Task Breakdown: • በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ዕለት ተዕለት የግንባታ ሥራዎችን መቆጣጠር እና ማስተዳደር። • ሥራዎቹ ከጸደቁ ንድፎች (drawings)፣ ዝርዝር መግለጫዎች እና ደረጃዎች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ። • ከአርክቴክቶች፣ አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና ንዑስ ተቋራጮች ጋር መተባበር እና ማስተባበር። • በጣቢያው ላይ ያሉትን የግንባታ ዕቃዎች፣ እና የግንባታ ጥራት ማረጋገጥ። • የሥራ መርሃ ግብሮችን፣ የስራ ክንውን ሪፖርቶችን እና የሳይት ሰነዶችን ማዘጋጀት። • የተጠናቀቁ ሥራዎችን መለካት እና የክፍያ ማረጋገጫዎችን (payment certificates) እና (BOQs) ማዘጋጀት። • የሳይት ላይ ችግሮችን በመለየት ውጤታማ የኢንጂነሪንግ መፍትሄዎችን መስጠት። • በግንባታ ቦታው የጤና እና የደህንነት ደንቦች መከበራቸውን ማረጋገጥ፣ ሌሎችን የሳይት ሰራተኞችን መምራት እና መደገፍ። • የኮንክሪት እና የብረት የግንባታ ማቴሪያሎችን በጊዜው መጠየቅ፣ አቅርቦቱን መከታተል፣ ተረፈ ምርቶችን በተገቢው ስፍራ ለሚመለከተው ማስረከብ እና ሁሉም ሥራዎች በትክክል መከናወናቸውን ማረጋገጥ።

Experience

Years of Experience: በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ቢያንስ 5 ዓመት የሙያ ልምድ ያለው/ላት Relevant Experience: በሌሎች ተያያዥ የስራ መስኮች ደግሞ 3 አመት እና በላይ

Skills

Technical Skills: የሕንፃ ግንባታ ዘዴዎችንና ቁሳቁሶችን ማወቅ፣ ጥሩ የመሪነትና የቡድን አስተባባሪነት ችሎታ፣ ቴክኒካዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም፣ በ AutoCAD፣ Excel እና Project Management tools ላይ የተካነ/ች

Education & Certifications

Educational Requirements: የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor’s Degree) በሲቪል ኢንጂነሪንግ (Civil Engineering)

Additional Information

• Salary: በስምምነት • Work Location: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር • Contract Type: በኮንትራክት

Application Instructions

How to Apply: የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች (በአካል ወይም በኢሜይል) In-Person Application Location: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር Application Email: yeselamtemsalet@gmail.com Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ Important Application Notice: ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: +251 91 158 5418

Job Description

Task Breakdown:

Negotiable