ZaWi HuB
Logistics & Supply Chain

ከፍተኛ የሂሣብ ባለሙያ እና የሠው ሃይል አስተዳደር ፐርሶኔል

Addis Ababa2 days ago3 views

Job Overview

Salary Offer
Negotiable
Experience Level
Mid
No. Required
1
Employment Type
Full-time
Deadline Date
28 Oct 2026
Duty Station
Addis Ababa
Company
Grand Transport Logistics and Trade Service
Job Overview

• Posted Date: October 21, 2026 • Closed Date: October 28, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ጐተራ ማሳለጫ ሬፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ፣ ናይል ኢንሹራንስ ዋና መ/ቤት ወይም ዘንባባ ሆስፒታል አካባቢ ET • Career Level: Mid Level (2+ - 5 years) • Industry: Transportation and Warehousing • Qualifications: Bachelor’s degree • Years of Experience: 4 years • Monthly Salary: Negotiable

Experience

Years of Experience: ከ4 ዓመት በላይ በዘርፉ የሠራ /የሠራች

Skills

Technical Skills: በኮምፒውተራይዝድ አካውንቲንግ /Peachtree/ የሥራ ልምድ ያለው /ያላት/ እና መስራት የሚችል /የምትችል/ እንዲሁም IFRS ኮርስ የወሰዱ መሆኑን መረጃ ማቅረብና ሂሣብ መዝጋት የሚችል /የምትችል/ እና በሠው ኃይል አስተዳደር ልምድ ያለው /ያላት/

Education & Certifications

Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ከኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ ያለው/ያላት/

Additional Information

• Salary: በስምምነት • Work Location: አዲስ አበባ • Hiring Needs: 1 /አንድ/

Application Instructions

How to Apply: አመልካቾች የማስረጃዎችን ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ አለባቸው In-Person Application Location: ጐተራ ማሳለጫ ሬፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ፣ ናይል ኢንሹራንስ ዋና መ/ቤት ወይም ዘንባባ ሆስፒታል አካባቢ ያገኙናል፡፡ Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 011-4-70-90-86

Job Description

Years of Experience: ከ4 ዓመት በላይ በዘርፉ የሠራ /የሠራች

Negotiable