የሬንታል ኦፕሬሽንና ደንበኞች አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ
Job Overview
- Salary Offer
- Not stated
- Experience Level
- Senior
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 28 Oct 2026
- Duty Station
- Addis Ababa
- Company
- Ayat Share Company
Job Overview
• Posted Date: October 21, 2026 • Closed Date: October 28, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 312 (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ) ET • Career Level: Senior Level (5+ years) • Industry: Real Estate and Rental and Leasing • Qualifications: Master’s Degree • Years of Experience: 12 years • Monthly Salary: As per Company Scale
Company Snapshot
አያት አክስዮን ማህበር፡ በሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነ ፤ ከ30 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበተ በሀገራችን ትልቁ የሪል እስቴት አልሚ ድርጅት ባለቤት ነዉ፡፡አያት አክሲዮን ማህበር የልማት አድማሱን አስፍቶ በተለያዩ ዘርፎች እና ኢንዱስትሪዋች መዋለነዋዩን በማፍሰስ በከፍተኛ መጠን ከአመት አመት አመርቂ እድገት እያሳየ ይገኛል ፡፡ አያት ዉጤታማ የረጅም ጊዜ ስልት በመንደፍ ዘላቂ ትርፋማነትን ለባለአክሲዮኖቹ እና ለሰራተኞቹ በተግባር ማረጋገጥ የቻለ ኩባንያ ነዉ፡፡ ካፒታሉን በማሳደግ የማህበሩን የረጅም ጊዜ እቅድ ከግብ ለማድረስ ወስኖ እና ጥሩ የሰራተኛ ደሞዝና ጥቅማጥቅሞችን አዘጋጅቶ አዳዲስ ዉጤታማ ሊያደርጉት የሚችሉ ባለሙያዎችን በመቅጠር ላይ ይገኛል፡፡
Experience
Years of Experience: በሙያው 12 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት Relevant Experience: 8 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ መካኒካል ኢንጅነርንግ ፣ቢዚነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ ሴልስ ኤንድ ማርኬትንግ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የማስተርስ ዲግሪ
Additional Information
• Salary: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት • Work Location: አዲስ አበባ እና በአካባቢው • Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣትአለባቸው፡፡ In-Person Application Location: አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 312 (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ) Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅረብ
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 09-72-57-86-37
Job Description
አያት አክስዮን ማህበር፡ በሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነ ፤ ከ30 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበተ በሀገራችን ትልቁ የሪል እስቴት አልሚ ድርጅት ባለቤት ነዉ፡፡አያት አክሲዮን ማህበር የልማት አድማሱን አስፍቶ በተለያዩ ዘርፎች እና ኢንዱስትሪዋች
