ZaWi HuB
Sales & Marketing

የንግድና ሆቴሎች አገልግሎት መምሪያ ስራ አስኪያጅ

Addis Ababa2 days ago4 views

Job Overview

Salary Offer
Not stated
Experience Level
Senior
No. Required
1
Employment Type
Full-time
Deadline Date
29 Oct 2026
Duty Station
Addis Ababa
Company
Addis Fana General merchandise And Hoteloch Trade S,C
Job Overview

• Posted Date: October 18, 2026 • Closed Date: October 29, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ አራዳ መናፈሻ አጠገብ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር (ኢትሆፍ) አስተደደር ቢሮ ET • Career Level: Managerial Level • Industry: Retail, wholesale, FMCG • Qualifications: Bachelor’s degree • Years of Experience: 6 years • Monthly Salary: As per Company Scale

Experience

Years of Experience: • ለሁለተኛ ዲግሪ አግባብነት ያለው 6 አመት ዓመት የስራ ልምድ • ለመጀመሪያ ዲግሪ አግባብነት ያለው 8 አመት ዓመት የስራ ልምድ Relevant Experience: • 3 አመት በቀጥታ ኃላፊነትና 2ቱን አመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች/ • 4 አመት በቀጥታ ኃላፊነትና 2ቱን አመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች/

Knowledge

መሰረታዊ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ያላት

Education & Certifications

Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ፤ በማርኬቲንግ፤ በአካውንቲንግ፤ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የንግድ ስራ ትምህርት መስክ

Additional Information

• Salary: በድርጅቱ ስኬል መሰረት • Benefits: የመኪና አገልግሎት አለዉ • Hiring Needs: 1 (አንድ)

Application Instructions

How to Apply: ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በወኪል በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ In-Person Application Location: አዲስ አበባ ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ አራዳ መናፈሻ አጠገብ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር (ኢትሆፍ) አስተደደር ቢሮ Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: +251-11-111 49 33/ +251-11-171 69 26/ +251-11-171 64 70

Job Description

Years of Experience:

Salary not stated