የጥሬ ዕቃዎች ማከማቻ ኃላፊ
Job Overview
- Salary Offer
- Not stated
- Experience Level
- Junior
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 29 Oct 2026
- Duty Station
- Alem Gena
- Company
- 3F-Finfine Furniture Factory P.L.C
Job Overview
• Posted Date: October 18, 2026 • Closed Date: October 29, 2026 • Location: Alem Gena, Oromiya, Ethiopia • Career Level: Junior Level (6 mo - 2 years) • Industry: Manufacturing • Qualifications: Certificate • Years of Experience: 2 years • Monthly Salary: As per Company Scale
Company Snapshot
Finfine Furniture factory (3F) is established in 1959 E.C. and is playing critical role in the development of the furniture industry by inventing new desing furnitures and applying modest technologies. The Company is fully owned by an Ethiopian investor and creates job opportunity for 469 permanent and 89 temporary workers.
Experience
Years of Experience: 10+3/በደረጃ IV ዲኘሎማ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም 10+2/በደረጃ III ዲኘሎማ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም 10+1/በደረጃ II ሠርተፍኬትና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ኮሌጅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኔጅመንት/በግዥና አቅርቦት ማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ 10+3/በደረጃ IV ዲኘሎማ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኔጅመንት፣ በግዥና አቅርቦት ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ 10+2/በደረጃ III ዲኘሎማ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኔጅመንት፣ በግዥና አቅርቦት ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ 10+1/በደረጃ II ሠርተፍኬት
Additional Information
• Salary: በድርጅቱ ስኬል መሠረት • Work Location: አለምገና • Contract Type: በቋሚነት • Hiring Needs: 3
Application Instructions
How to Apply: መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን ከትምህርት ማስረጃ፣ የሥራ ልምድ፣ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያና ፋይዳ ጋር ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ In-Person Application Location: ፒያሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ከአድዋ ሙዚየም ዝቅ ብሎ፣ ሳህሊተምህረት ቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢ፣ ሳሪስ አደይ አበባ አጠገብ እንዲሁም አለምገና በእንይ ሪልስቴትና በየስ ውሃ ፋብሪካ መካከል በሚገኘው ኮብል ስቶን መንገድ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፋብሪካችን የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0911-76-75-50
Job Description
Finfine Furniture factory (3F) is established in 1959 E.C. and is playing critical role in the development of the furniture industry by inventing new desing
