ZaWi HuB
NGO & Development

የምዘና ዘርፍ ሥራ አስኪያጅ

Addis Ababa2 days ago2 views

Job Overview

Salary Offer
Not stated
Experience Level
Senior
No. Required
1
Employment Type
Full-time
Deadline Date
9 Nov 2026
Duty Station
Addis Ababa
Company
Grand African Trading P.L.C
Job Overview

• Posted Date: October 18, 2026 • Closed Date: November 9, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ / አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 ET • Career Level: Managerial Level • Industry: Human resources, Talent Development, Recruiting • Qualifications: Doctoral degree (PhD) • Years of Experience: 20 years • Monthly Salary: 30001-40000

Experience

Years of Experience: • PH.D In any field የ20 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ • PH.D In any field የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡

Education & Certifications

Educational Requirements: • PH.D In any field የ20 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ • PH.D In any field የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡

Additional Information

• Salary:PH.D In any field የ20 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ ደሞዝ፡- 50,500 ብርPH.D In any field የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ ደሞዝ፡- 35,500 ብር • Contract Type: የሙሉ ጊዜ ቋሚ ሰራተኛ • Preferred Age Group: ከ35 – 60 • Hiring Needs: 2

Application Instructions

How to Apply: አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን ከ10/12ኛ ክፍል ጀምሮ እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን ኦሪጂናል እና ኮፒ ይዘው ይቅረቡ፡፡ CV ፣ ማመልከቻና ለቅጥር ለማለፍ ይጠቅመኛል ያሉትን ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል ቢሮ በማቅረብ አመልክቱ፡፡ In-Person Application Location: ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ / አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 Additional Materials: አመልካቾች ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ፣ የመንግስት ድርጅት ሰራተኛ የሆነ ተያዥ ያስፈልጋችኋል፡፡ Date of Registration: ከ 09 / 02 / 2019 ዓ.ም እስከ 30 / 02 / 2019 ዓ.ም ድረስ Important Application Notice: • ለማመልከት ስትመጡም ሆነ በስራ ወቅት የድርጅቱ አለባበስ መመሪያ ፡-ለሴቶች፡- ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስ ወይም ጨርቅ ኮትና ሱሪ ያሟሉ፡፡ለወንዶች፡- ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ ጨርቅ ሱሪና ኮት ቆዳ ጫማ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና ፂም ግዴታ ነው፡፡ • የማታና የእረፍት ቀናት ትምህርት ያላቸውና በሌሎች ተቋማት በስራ ላይ ያሉትን አንቀጥርም፡፡

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0966 – 00 85 85 / 0966 – 72 7070

Job Description

Years of Experience:

Salary not stated