የጥራት ሽልማት ምዘና ሙያተኛ
Job Overview
- Salary Offer
- Not stated
- Experience Level
- Senior
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Contract
- Deadline Date
- 9 Nov 2026
- Duty Station
- Addis Ababa
- Company
- Grand African Trading P.L.C
Job Overview
• Posted Date: October 18, 2026 • Closed Date: November 9, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ / አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 ET • Career Level: Senior Level (5+ years) • Industry: Human resources, Talent Development, Recruiting • Qualifications: Master’s Degree • Years of Experience: 5 years • Monthly Salary: 30001-40000
Experience
Years of Experience: • ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸውና በተማሩበት ሙያ የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ • PH.D In any field እና በተማሩበት ሙያ የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ • PH.D In any field እና በተማሩበት ሙያ የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡
Skills
Technical Skills: ከፍተኛ የኮምፒውተር ጽሁፍ ችሎታ ያላቸው፡፡ Language Proficiency: እንግሊዝኛ መናገር እና መፃፍ የሚችሉ
Education & Certifications
Educational Requirements: • የህክምና ፣ የኢንዱስትሪ ፣ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ፣ የትምህርት ፣ የግብርና ዘርፎች ፣ የአገልግሎት ሰጪ እና የንግድ ዘርፎች፡፡ • ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸውና PH.D In any field
Additional Information
• Salary:ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው የመነሻ ደሞዝ፡- 35,500 ብርPH.D In any field እና በተማሩበት ሙያ የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ የመነሻ ደሞዝ፡- 40,500 ብርPH.D In any field እና በተማሩበት ሙያ የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ የመነሻ ደሞዝ፡- 45,500 ብር • Contract Type: የሙሉ ጊዜ ቋሚ ሰራተኛ • Preferred Age Group: ከ35-60 • Hiring Needs:ተፈላጊ የቋሚ ሰራተኛ ብዛት 10ተፈላጊ የሁለት ወራት የኮንትራት ሰራተኞች ብዛት 17
Application Instructions
How to Apply: አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን ከ10/12ኛ ክፍል ጀምሮ እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን ኦሪጂናል እና ኮፒ ይዘው ይቅረቡ፡፡ CV ፣ ማመልከቻና ለቅጥር ለማለፍ ይጠቅመኛል ያሉትን ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል ቢሮ በማቅረብ አመልክቱ፡፡ In-Person Application Location: ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ / አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 Additional Materials: አመልካቾች ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ፣ የመንግስት ድርጅት ሰራተኛ የሆነ ተያዥ ያስፈልጋችኋል፡፡ Date of Registration: ከ 09 / 02 / 2019 ዓ.ም እስከ 30 / 02 / 2019 ዓ.ም ድረስ Important Application Notice: • ለማመልከት ስትመጡም ሆነ በስራ ወቅት የድርጅቱ አለባበስ መመሪያ ፡-ለሴቶች፡- ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስ ወይም ጨርቅ ኮትና ሱሪ ያሟሉ፡፡ለወንዶች፡- ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ ጨርቅ ሱሪና ኮት ቆዳ ጫማ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና ፂም ግዴታ ነው፡፡ • የማታና የእረፍት ቀናት ትምህርት ያላቸውና በሌሎች ተቋማት በስራ ላይ ያሉትን አንቀጥርም፡፡ • የምዘና ስራ ዘርፍ አመልካቾች በድርጅታችችን ለዘርፉ የተዘጋጀውን ስልጠና መውሰድ ግዴታ ሲሆን በስልጠናው ሒደት ተቋማችን የሚከፍላችሁ ክፍያ አይኖርም፡፡ ከሰልጣኞቹም ክፍያ አይቀበልም፡ • ከስልጠናው በኋላ ፈተና የምንሰጥ ሲሆን የላቀ ውጤት ያመጡት በያመለከቱበት ደረጃ ይቀጠራሉ፡፡
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0966 – 00 85 85 / 0966 – 72 7070
Job Description
Years of Experience:
