የፕሮሞሽን ፣ የሽልማት ዝግጅት እና ማስታወቂያ ስራ ሞዴል
Job Overview
- Salary Offer
- Not stated
- Experience Level
- Entry
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 9 Nov 2026
- Duty Station
- Addis Ababa
- Company
- Grand African Trading P.L.C
Job Overview
• Posted Date: October 18, 2026 • Closed Date: November 9, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ / አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 ET • Career Level: Entry Level (Fresh Graduate) • Industry: Human resources, Talent Development, Recruiting • Qualifications: Bachelor’s degree • Years of Experience: No Experience/Less than 1 year • Monthly Salary: As per Company Scale
Experience
Years of Experience: 0 Years
Education & Certifications
Educational Requirements: በማንኛውም ሙያ በዲግሪ የተመረቁ፡፡ በየትኛውም አይነት የክብደት መጠን ፕላስ ሳይዝ ጨምሮ፡፡
Additional Information
• Salary: በድርጅቱ የደሞዝ ስኬል መሰረት • Contract Type: የሙሉ ጊዜ ሰራተኛ • Gender Requirement: ሴት ቁመት፡- ከ1.60 በላይ የሆኑ • Preferred Age Group: ከ25-35 • Hiring Needs: 10
Application Instructions
How to Apply: አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን ከ10/12ኛ ክፍል ጀምሮ እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን ኦሪጂናል እና ኮፒ ይዘው ይቅረቡ፡፡ CV ፣ ማመልከቻና ለቅጥር ለማለፍ ይጠቅመኛል ያሉትን ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል ቢሮ በማቅረብ አመልክቱ፡፡ In-Person Application Location: ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ / አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 Additional Materials: አመልካቾች ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ፣ የመንግስት ድርጅት ሰራተኛ የሆነ ተያዥ ያስፈልጋችኋል፡፡ Date of Registration: ከ 09 / 02 / 2019 ዓ.ም እስከ 30 / 02 / 2019 ዓ.ም ድረስ Important Application Notice: • ለማመልከት ስትመጡም ሆነ በስራ ወቅት የድርጅቱ አለባበስ መመሪያ ፡-ለሴቶች፡- ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስ ወይም ጨርቅ ኮትና ሱሪ ያሟሉ፡፡ለወንዶች፡- ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ ጨርቅ ሱሪና ኮት ቆዳ ጫማ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና ፂም ግዴታ ነው፡፡ • የማታና የእረፍት ቀናት ትምህርት ያላቸውና በሌሎች ተቋማት በስራ ላይ ያሉትን አንቀጥርም፡፡
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0966 – 00 85 85 / 0966 – 72 7070
Job Description
Years of Experience: 0 Years
