ZaWi HuB
Sales & Marketing

የሂሳብ ባለሙያ (Accountant)

Addis Ababa2 days ago2 views

Job Overview

Salary Offer
Negotiable
Experience Level
Mid
No. Required
1
Employment Type
Contract
Deadline Date
28 Oct 2026
Duty Station
Addis Ababa
Company
Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd.
Job Overview

• Posted Date: October 21, 2026 • Closed Date: October 28, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ET • Career Level: Mid Level (2+ - 5 years) • Industry: Real Estate and Rental and Leasing • Qualifications: Bachelor’s degree • Years of Experience: 5 years • Monthly Salary: Negotiable

Key Responsibilities

Task Breakdown: • የአባላትን ወርሃዊ እና ልዩ ክፍያዎች በስርዓት መሰብሰብ፣ መመዝገብ እና ደረሰኝ መስጠት። • ወርሃዊ፣ ሩብ ዓመታዊ እና ዓመታዊ የገቢ-ወጪ (Income Statement) እና (Balance Sheet) መግለጫዎችን ማዘጋጀት። • የባንክ ሂሳብ ማስታረቅ (Bank Reconciliation) ማከናወን እና የገንዘብ ሰነዶችን ማደራጀት። • የሂሳብ መዝገቦችን በሶፍትዌር (ለምሳሌ Peachtree) ወይም Excel መያዝ እና ለውጭ ኦዲተሮች መረጃ ማቅረብ።

Experience

Years of Experience: ቢያንስ 5 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ

Skills

Technical Skills: በExcel/Peachtree እና ሌሎች የሂሳብ ሶፍትዌሮች ላይ መስራት የሚችል/የምትችል፣ የኢትዮጵያ ግብር ህጎችን የሚረዳ/የምትረዳ

Knowledge

የሂሳብ መርሆዎች እውቀት

Education & Certifications

Educational Requirements: BA / MA በአካውንቲንግ (Accounting) / Accounting and Finance ወይም ተያያዥ ዘርፍ

Additional Information

• Salary: በስምምነት • Work Location: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር • Contract Type: በኮንትራክት

Application Instructions

How to Apply: የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች (በአካል ወይም በኢሜይል) In-Person Application Location: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር Application Email: yeselamtemsalet@gmail.com Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ Important Application Notice: ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: +251 91 158 5418

Job Description

Task Breakdown:

Negotiable