የንብረት ክፍል ሠራተኛ (Store Keeper)
Job Overview
- Salary Offer
- Negotiable
- Experience Level
- Mid
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Contract
- Deadline Date
- 28 Oct 2026
- Duty Station
- Addis Ababa
- Company
- Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd.
Job Overview
• Posted Date: October 21, 2026 • Closed Date: October 28, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ET • Career Level: Mid Level (2+ - 5 years) • Industry: Real Estate and Rental and Leasing • Qualifications: Diploma • Years of Experience: 5 years • Monthly Salary: Negotiable
Key Responsibilities
Task Breakdown: • የማህበሩን ንብረቶች መመዝገብ፣ መለያ ቁጥር (ኮድ) መስጠት እና የንብረት መዝገብ መያዝ። • አዲስ የሚገቡ ንብረቶችን መቀበል፣ የንብረት ገቢ እና ወጪ መዝገብ መያዝ እንዲሁም የርክክብ ሰነዶችን ማዘጋጀት። • ወቅታዊ የንብረት ቆጠራ (ኢንቨንተሪ) ማከናወን፣ የተበላሹ ወይም የተወገዱ ንብረቶችን መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ። • የዕቃ ማከማቻ ቦታ ንጽህናና ደህንነት መጠበቅ።
Experience
Years of Experience: ተዛማጅነት ያለው 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
Skills
Technical Skills: የመዝገብ አያያዝ Soft Skills: ታማኝነትና ተጠያቂነት
Knowledge
የኮምፒውተር እውቀት (Word እና Excel)
Education & Certifications
Educational Requirements: በአስተዳደር፣ በአካውንቲንግ፣ በሎጂስቲክስ ወይም ተያያዥ ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያለው/ያላት
Additional Information
• Salary: በስምምነት • Work Location: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር • Contract Type: በኮንትራክት
Application Instructions
How to Apply: የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች (በአካል ወይም በኢሜይል) In-Person Application Location: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር Application Email: yeselamtemsalet@gmail.com Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ Important Application Notice: • ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። • ዋስ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: +251 91 158 5418
Job Description
Task Breakdown:
