ZaWi HuB
Sales & Marketing

የማርኬቲንግና ሽያጭ ዳይሬክተር

Addis Ababa2 days ago1 view

Job Overview

Salary Offer
Not stated
Experience Level
Senior
No. Required
1
Employment Type
Full-time
Deadline Date
28 Oct 2026
Duty Station
Addis Ababa
Company
Ayat Share Company
Job Overview

• Posted Date: October 21, 2026 • Closed Date: October 28, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 312 (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ) ET • Career Level: Senior Level (5+ years) • Industry: Real Estate and Rental and Leasing • Qualifications: Bachelor’s degree • Years of Experience: 8 years • Monthly Salary: As per Company Scale

Company Snapshot

አያት አክስዮን ማህበር፡ በሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነ ፤ ከ30 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበተ በሀገራችን ትልቁ የሪል እስቴት አልሚ ድርጅት ባለቤት ነዉ፡፡አያት አክሲዮን ማህበር የልማት አድማሱን አስፍቶ በተለያዩ ዘርፎች እና ኢንዱስትሪዋች መዋለነዋዩን በማፍሰስ በከፍተኛ መጠን ከአመት አመት አመርቂ እድገት እያሳየ ይገኛል ፡፡ አያት ዉጤታማ የረጅም ጊዜ ስልት በመንደፍ ዘላቂ ትርፋማነትን ለባለአክሲዮኖቹ እና ለሰራተኞቹ በተግባር ማረጋገጥ የቻለ ኩባንያ ነዉ፡፡ ካፒታሉን በማሳደግ የማህበሩን የረጅም ጊዜ እቅድ ከግብ ለማድረስ ወስኖ እና ጥሩ የሰራተኛ ደሞዝና ጥቅማጥቅሞችን አዘጋጅቶ አዳዲስ ዉጤታማ ሊያደርጉት የሚችሉ ባለሙያዎችን በመቅጠር ላይ ይገኛል፡፡

Experience

Years of Experience: ማስተርስ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለዉ የሥራ ልምድ ያለው/ላት Relevant Experience: ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

Education & Certifications

Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ፤በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፤በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ማስተርስ ዲግሪ ወይም በማርኬቲንግ፤ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፤ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

Additional Information

• Salary: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት • Work Location: አዲስ አበባ እና በአካባቢው • Hiring Needs: 1

Application Instructions

How to Apply: አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣትአለባቸው፡፡ In-Person Application Location: አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 312 (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ) Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅረብ

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 09-72-57-86-37

Job Description

አያት አክስዮን ማህበር፡ በሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነ ፤ ከ30 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበተ በሀገራችን ትልቁ የሪል እስቴት አልሚ ድርጅት ባለቤት ነዉ፡፡አያት አክሲዮን ማህበር የልማት አድማሱን አስፍቶ በተለያዩ ዘርፎች እና ኢንዱስትሪዋች

Salary not stated