ፀሐፊ
Job Overview
- Salary Offer
- Negotiable
- Experience Level
- Junior
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 12 Nov 2026
- Duty Station
- Addis Ababa
- Company
- Golden Star P.L.C
Job Overview
• Posted Date: November 1, 2026 • Closed Date: November 12, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ቦሌ መንገድ ከደበል ሲቲ በስተጀርባ በጋዜቦ አደባባይ ወደ ቡልጋሪያ በሚወስደው መንገድ ሻቃ ሕንጻ 8ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ET • Career Level: Junior Level (6 mo - 2 years) • Industry: Shipping & Logistics • Qualifications: Diploma • Years of Experience: 2 years • Monthly Salary: Negotiable
Experience
Years of Experience: ለዲፕሎማ 4 ዓመት ለድግሪ 2 ዓመት
Skills
Technical Skills: ሥራን በማቀናጀት እና በፕሮግራም መምራት የምትችል
Knowledge
ጥሩ የኮፒውተር ዕወቅት ያላት
Education & Certifications
Educational Requirements: ዲፕሎማ እና የመጀመሪያ ድግሪ በፀሐፊነት እና በአስተዳደር ሥራ
Additional Information
• Salary: በስምምነት • Work Location: በድርጅቱ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ • Contract Type: በቋሚነት • Gender Requirement: ሴት • Hiring Needs: አንድ
Application Instructions
How to Apply: ከላይ የተገለጸውን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በድርጅቱ ድረ ገጽ ማመልከት የምትፈልጉ በሚከተለው የድርጅቱ ድረገጽ Email ማመልከት ትችላላችሁ፤፤ In-Person Application Location: ቦሌ መንገድ ከደበል ሲቲ በስተጀርባ በጋዜቦ አደባባይ ወደ ቡልጋሪያ በሚወስደው መንገድ ሻቃ ሕንጻ 8ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ Application Email: goldstarehr2026@gmail.com Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0994227211/0968626053/0913109421
Job Description
Years of Experience: ለዲፕሎማ 4 ዓመት ለድግሪ 2 ዓመት
