Tender
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሚሆኑ የICT መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
HOPE ENTERPRISES UNIVERSITY COLLEGE (HEUC)
Deadline 5 Nov 2026
Thursday, 5 November 2026 · ጥቅምት 26, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “05/11/2026 00:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሚሆኑ የICT መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለግዥ የተፈለገው የICT መሳሪያዎች
• No: 1 · Name & Description of Item/Service: LCD Projector · Qty.: 4
• No: 2 · Name & Description of Item/Service: Desktop Computer Core i5 16GB RAM and 1TB SSD, Support WIFI · Qty.: 40
• No: 3 · Name & Description of Item/Service: Laptop Corei5 16GB RAM and 1TB SSD · Qty.: 3
ጨረታው ላይ የምትሳተፉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C-116 በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በብር 1,000.00 (አንድ ሺ ብር) መግዛት የምትችሉ ሲሆን ለዚህም ጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ ከቴክኒካል (ህጋዊነት) ዶክመንቱ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0974-17-66-00 ወይም 0974-17-66-17 መደወል ትችላላችሁ፡፡
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሚሆኑ የICT መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለግዥ የተፈለገው የICT መሳሪያዎች No Name & Description of Item/Service Qty. Unit Remark 1 LCD Projector 4 2 Desktop Computer Core i5 16GB RAM and 1TB SSD, Support WIFI 40 3 Laptop Corei5 16GB RAM and 1TB SSD 3 ጨረታው ላይ የምትሳተፉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C-116 በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በብር 1,000.00 (አንድ ሺ ብር) መግዛት የምትችሉ ሲሆን ለዚህም ጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ ከቴክኒካል (ህጋዊነት) ዶክመንቱ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0974-17-66-00 ወይም 0974-17-66-17 መደወል ትችላላችሁ፡፡
Source: original notice
