Tender
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ሎት 2 የቧንቧ ዕቃዎች ሎት 3 የህንፃ መሳሪዎች አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Ghion Hotel
Deadline 6 Nov 2026
Friday, 6 November 2026 · ጥቅምት 27, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “06/11/2026 10:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
ሎት 2 የቧንቧ ዕቃዎች
ሎት 3 የህንፃ መሳሪዎች አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም
• የ2018/2019 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
• TIN No /የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው
• VAT/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው
• የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
• አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚችሉ መሆን አለባቸው
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለእያንዳንዱ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
• የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
• ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በዋናው እንግዳ መቀበያ በመክፈል ለእያንዳንዱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
• የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext. 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
• የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2፡00 – 6፡00
ከሰዓት 7፡00 – 11፡00
አርብ ጠዋት ከ2፡00 – 5፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ሎት 2 የቧንቧ ዕቃዎች ሎት 3 የህንፃ መሳሪዎች አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የ2018/2019 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው TIN No /የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው VAT/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚችሉ መሆን አለባቸው ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለእያንዳንዱ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤ የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በዋናው እንግዳ መቀበያ በመክፈል ለእያንዳንዱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት በ15 ኛ ው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext. 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2፡00 – 6፡00 ከሰዓት 7፡00 – 11፡00 አርብ ጠዋት ከ2፡00 – 5፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Source: original notice
