Tender
ችዋችመን ብረታብረት እና ጠቅላላ ንግድ ሥራ አ.ማ. 1-ምድር-ቤት እና 5 ፎቅ(B+G+5) ያለው ሕንጻ እና ምድር (G+0) ሱቆችን አስገንብቶ በማከራየት ላይ ሲሆን 2-ምድር-ቤት እና 6 ፎቅ(2B+G+6) የመኖሪያ አፓርታማ በማስገንባት ላይ የሚገኝ አክሲዮን ማኅበር ነው፡፡ ከመንግስት በወረደ አቅጣጫ መሠረት በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለመመዝገብ የአገበያየት አማካሪ (Transaction Advisor) አወዳድሮ በመቅጠር በምዝገባ ሂደት ሥራ ላይ ይገኛል፡፡
Unknown buyer
Deadline 25 Sept 2026
Friday, 25 September 2026 · መስከረም 15, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “25/09/2026 12:36”
Source: original notice
