ZaWi HuB
Tender

በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሁለት ወረዳዎች (ዳሰነች እና ኛንጋቶም) በተመረጡ 21 ቀበሌያት የሶስት አመት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጄክት) ቀርጾ ወደ ተግባር የገባ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ፕሮጀክቱ ከሚተገበርባቸው 21 ቀበሌያት ውስጥ ለፍየል ድጋፍ ለተመረጡ 140 ተጠቃሚዎች 700 ፍየሎችን እንድያሞክቱ ለተጠቃሚዎች ገዝቶ ለማቅረብ ይፈልጋል። በዳሰነች ወረዳ (ራቴ:ከለዌ:ከለም:ቦርኮነች: እና አኮዶንጎሌ) በአጠቃላይ 5 ቀበሌያት ውስጥ የምሰራጩ ይሆናል።

Unknown buyer

Closes 29 Oct 2026 (tomorrow)

Thursday, 29 October 2026 · ጥቅምት 19, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “29/10/2026 10:30”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Notice
ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቅያ
በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሁለት ወረዳዎች (ዳሰነች እና ኛንጋቶም) በተመረጡ 21 ቀበሌያት የሶስት አመት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጄክት) ቀርጾ ወደ ተግባር የገባ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ፕሮጀክቱ ከሚተገበርባቸው 21 ቀበሌያት ውስጥ ለፍየል ድጋፍ ለተመረጡ 140 ተጠቃሚዎች 700 ፍየሎችን እንድያሞክቱ ለተጠቃሚዎች ገዝቶ ለማቅረብ ይፈልጋል። በዳሰነች ወረዳ (ራቴ:ከለዌ:ከለም:ቦርኮነች: እና አኮዶንጎሌ) በአጠቃላይ 5 ቀበሌያት ውስጥ የምሰራጩ ይሆናል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለአመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎች በማቅረብ በጫረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ ስለሆነም ፡- • ጨረታው ክፍት በሆነ የአከባቢ ጨረታ አሰራር ይፈጸማል፡፡ • የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር00 (ሁለት መቶ ብር) በድርጅቱ ስም በኢትዮ. ንግድ ባንክ በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000329846109 በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ከካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላሉ። • ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2 % የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ. ወይንም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ • ሁሉም ተጫራቾች አንድ ኦሪጅናል ምልክት የተደረገበት “ኦሪጅናል” እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያው በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ “ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ • የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ የሚሸጥ ሲሆን በ8ኛ ቀን ከጧቱ 4:30 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡40 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ይከፈታል፡፡ • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡ መ/ቤቱ
Full notice
ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን / ቅርንጫፍ ጽ / ቤት Catholic Caritas Ethiopia Soddo Branch Omorate Sub Branch Office የጨረታ ማስታወቅያ በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሁለት ወረዳዎች (ዳሰነች እና ኛንጋቶም) በተመረጡ 21 ቀበሌያት የሶስት አመት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጄክት) ቀርጾ ወደ ተግባር የገባ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ፕሮጀክቱ ከሚተገበርባቸው 21 ቀበሌያት ውስጥ ለፍየል ድጋፍ ለተመረጡ 140 ተጠቃሚዎች 700 ፍየሎችን እንድያሞክቱ ለተጠቃሚዎች ገዝቶ ለማቅረብ ይፈልጋል። በዳሰነች ወረዳ (ራቴ:ከለዌ:ከለም:ቦርኮነች: እና አኮዶንጎሌ) በአጠቃላይ 5 ቀበሌያት ውስጥ የምሰራጩ ይሆናል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለአመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎች በማቅረብ በጫረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ ስለሆነም ፡- ጨረታው ክፍት በሆነ የአከባቢ ጨረታ አሰራር ይፈጸማል፡፡ የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር00 (ሁለት መቶ ብር) በድርጅቱ ስም በኢትዮ. ንግድ ባንክ በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000329846109 በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ከካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላሉ። ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2 % የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ. ወይንም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ሁሉም ተጫራቾች አንድ ኦሪጅናል ምልክት የተደረገበት “ኦሪጅናል” እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያው በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ “ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ የሚሸጥ ሲሆን በ8ኛ ቀን ከጧቱ 4:30 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡40 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡ መ/ቤቱ

Source: original notice