ZaWi HuB
FORECLOSURE

ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 216/92 እና 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ELSABI Microfinance Institution

Deadline 10 Nov 2026

Tuesday, 10 November 2026 · ኅዳር 1, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “10/11/2026 10:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Notice
ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ Elsabi Micro Finance S.C
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማሰታወቂያ
ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 216/92 እና 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ • የተበዳሪውና የንብረት አስያዥ ስም: ዐይነት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የሞተር ቁጥር · የተሸከርካሪው: የሻንሲ ቁጥር · የሐራጅ መነሻ ዋጋ(ብር): የተሠራበት ዘመን · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: ታርጋ(ሰሌዳ) ቁጥር · 378,763.14(ሶስት መቶ ሰባ ስምንት ሺ ሰባት መቶ ስልሳ ሶስት ብር ከ14/100 ሳንቲም) · ህዳር 01/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እሰከ ጠዋቱ 5፡30 ስዓት • የተበዳሪውና የንብረት አስያዥ ስም: ወ/ሪት እየሩሳሌም ፀሃዬ ብርሃኔ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: አዲሱ ገበያ · የተሸከርካሪው: ኢትዮ-ሊፋን አውቶሞቢል · የሐራጅ መነሻ ዋጋ(ብር): LF479Q3*Y100600343* · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: LLV1C2A16A0006739 · 2010 · አ.አ3-67423
የጨረታ ደንቦች
• ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከተቋሙ በማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ከተቋሙ ዋና ቢሮ ቀርቦ መውሰድ ይችላል፡፡ • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ የብር መጠን ¼(አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ የባንክ የክፍያ ማዘዣ/ሲ.ፒ.ኦ/ በኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ • ሐራጁ የሚከናወነው አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጃክሮስ አካባቢ ወደጎሮ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ብርሃን ባንክ ያለበት ሕንፃ ጎን የሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ነዉ:፡ • የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል:: • ተበዳሪው (መያዣ ሰጨው) በሃራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ነገርግን ባይገኙም ሃራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • ንብረቱን ለመጎበኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ፕሮግራም በማስያዝ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ:: • የጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል::በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ • ለጨረታ የቀረበውን ተሸከርካሪ አሸንፎ የገዛ ተጫራች ከገዛው ተሽከርካሪ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያዎች፣ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ከስም ዝውውር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጭዎች ይከፍላል፡፡ • ተሽከርካሪውን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ / ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን(ተሸከርካሪውን) ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል:: • ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር01166675793/0116732829 ይደውሉ፡፡
Full notice
ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ Elsabi Micro Finance S.C ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማሰታወቂያ ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 216/92 እና 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪውና የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የተሸከርካሪው የሐራጅ መነሻ ዋጋ(ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት ዐይነት የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የተሠራበት ዘመን ታርጋ(ሰሌዳ) ቁጥር 378,763.14(ሶስት መቶ ሰባ ስምንት ሺ ሰባት መቶ ስልሳ ሶስት ብር ከ14/100 ሳንቲም) ህዳር 01/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እሰከ ጠዋቱ 5፡30 ስዓት ወ/ሪት እየሩሳሌም ፀሃዬ ብርሃኔ አዲሱ ገበያ ኢትዮ-ሊፋን አውቶሞቢል LF479Q3*Y100600343* LLV1C2A16A0006739 2010 አ.አ3-67423 የጨረታ ደንቦች ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከተቋሙ በማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ከተቋሙ ዋና ቢሮ ቀርቦ መውሰድ ይችላል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ የብር መጠን ¼(አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ የባንክ የክፍያ ማዘዣ/ሲ.ፒ.ኦ/ በኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ ሐራጁ የሚከናወነው አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጃክሮስ አካባቢ ወደጎሮ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ብርሃን ባንክ ያለበት ሕንፃ ጎን የሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ነዉ:፡ የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል:: ተበዳሪው (መያዣ ሰጨው) በሃራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ነገርግን ባይገኙም ሃራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ንብረቱን ለመጎበኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ፕሮግራም በማስያዝ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ:: የጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል::በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ ለጨረታ የቀረበውን ተሸከርካሪ አሸንፎ የገዛ ተጫራች ከገዛው ተሽከርካሪ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያዎች፣ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ከስም ዝውውር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጭዎች ይከፍላል፡፡ ተሽከርካሪውን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ / ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን(ተሸከርካሪውን) ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል:: ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር01166675793/0116732829 ይደውሉ፡፡

Source: original notice