FORECLOSURE

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ

Deadline 8 Oct 2026

Thursday, 8 October 2026 · መስከረም 28, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “08/10/2026 10:00

ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡
• ተ.ቁ: ቀን · የተበዳሪዉ ስም: ሰዓት · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: ቦታ • ተ.ቁ: ከተማ · የተበዳሪዉ ስም: ወረዳ · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: የካርታ ቁጥር · የአስያዥ ስም: የቦታ ስፋት • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪዉ ስም: ወ/ሮ ፍሮሚ አደም አሳበል · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: አዳማ ራስ · የአስያዥ ስም: ወ/ሮ ፍሮሚ አደም አሳበል · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዳማ · የንብረቱ አይነት: አዱላላ ሃቲ · የጫረታ መነሻ ዋጋ: WBIFLGSB/463/F0017/14 · ጨረታዉ የሚካሄድበት: 14430 ካ.ሜ · በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን · 27,098,030.00 · መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም · 4፡00-6፡00 · ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ • ተ.ቁ: 2. · የተበዳሪዉ ስም: ፊሮሚ አደም አሳበል · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: አዳማ ራስ · የአስያዥ ስም: መሀመድአሚን መሀመድ አውል · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: የተሽከርካሪው መግለጫ · የንብረቱ አይነት: የተሰራበት ዘመን · የጫረታ መነሻ ዋጋ: 7,100,000.00 · ጨረታዉ የሚካሄድበት: መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም · 4፡00-6፡00 · ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሸከርካሪ ማቆሚያ • ተ.ቁ: ዓይነት · የተበዳሪዉ ስም: የሠሌዳ ቁጥር · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: የሞተር ቁጥር · የአስያዥ ስም: የሻንሲ ቁጥር · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: 2021 • ተ.ቁ: Toyota Corolla cross Hybrid · የተበዳሪዉ ስም: አ.አ 02-C16243 · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: 2ZRY842926 · የአስያዥ ስም: RKLKAAAG7 N0506104 • ማሳሰቢያ • ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻና ተሽከርካሪው በሚገኝበት የባንኩ ተሸከርሪዎች ማቆሚያ ይካሄዳል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ : የመንግስት የሚከፈል ግብር እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል፡፡ • ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ • በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ • ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ • ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂ ያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ . ቁ የተበዳሪዉ ስም አበዳሪዉ ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጫረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን ሰዓት ቦታ ከተማ ወረዳ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት 1 ወ/ሮ ፍሮሚ አደም አሳበል አዳማ ራስ ወ/ሮ ፍሮሚ አደም አሳበል አዳማ አዱላላ ሃቲ WBIFLGSB/463/F0017/14 14430 ካ.ሜ በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን 27,098,030.00 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ 2. ፊሮሚ አደም አሳበል አዳማ ራስ መሀመድአሚን መሀመድ አውል የተሽከርካሪው መግለጫ የተሰራበት ዘመን 7,100,000.00 መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00-6፡00 ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሸከርካሪ ማቆሚያ ዓይነት የሠሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር 2021 Toyota Corolla cross Hybrid አ.አ 02-C16243 2ZRY842926 RKLKAAAG7 N0506104 ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻና ተሽከርካሪው በሚገኝበት የባንኩ ተሸከርሪዎች ማቆሚያ ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ : የመንግስት የሚከፈል ግብር እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሸን ባንክ አ . ማ

Source: original notice