ZaWi HuBZaWi HuB
FORECLOSURE

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Closed 6 Oct 2026

Tuesday, 6 October 2026 · መስከረም 26, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “06/10/2026 10:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Notice
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ተቁ: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ወረዳ/ቀበሌ · የንብረት አስያዥ ስም: ካርታ ቁጥር · ቅርንጫፍ: የቦታው ስፋት(ካ.ሜ) · የንብረቱ መለያ ቁጥርና አድራሻ: የጨረታው ደረጃ • ተቁ: ቀን · የተበዳሪው ስም: ሰዓት • ተቁ: 1. · የተበዳሪው ስም: ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ · የንብረት አስያዥ ስም: ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ · ቅርንጫፍ: አለምጤና · የንብረቱ መለያ ቁጥርና አድራሻ: አለምጤና · የጨረታው መነሻ ዋጋ: ኦዳ · ሐራጅ የሚከናወንበት: WBIFLMB/3419/AL/2006 · 400 ካ.ሜ · 2,631,544.16 · 26/01/2019 ዓ.ም · ጠዋት 4፡00- 6፡00 · 5ኛ ዙር
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-
• በጨረታው እለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ • ጨረታው የሚካሀደው አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን ስለ ሚጫረቲት ንብረት ከቅርንጫፍ ባንኩና ከአዳማ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይቻላሉ፡፡ • በጨረታው ለተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ አለበት፡፡ • የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውንም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል፡፡ • በህግ ገዢ እንዲከፍል የተወሰኑ ማንኛውንም ታክሶች፤ግብሮች ከስም ዝውውር የተያያዙ ክፍያዎች በጨራታ የአሸናፊ የሆነው ገዢ ይከፍላል፡፡ • ንብረቱ ለገዢው ስም እንዲዛወር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይጽፋል፡፡ • የንግድ ማህበራታን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ሶሬቲ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሕግ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 17 ማነጋገር ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት
Full notice
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ቅርንጫፍ የንብረቱ መለያ ቁጥርና አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚከናወንበት ከተማ ወረዳ/ቀበሌ ካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት(ካ.ሜ) የጨረታው ደረጃ ቀን ሰዓት 1. ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ አለምጤና አለምጤና ኦዳ WBIFLMB/3419/AL/2006 400 ካ.ሜ 2,631,544.16 26/01/2019 ዓ.ም ጠዋት 4፡00- 6፡00 5ኛ ዙር በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡- በጨረታው እለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ ጨረታው የሚካሀደው አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን ስለ ሚጫረቲት ንብረት ከቅርንጫፍ ባንኩና ከአዳማ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይቻላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ አለበት፡፡ የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውንም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል፡፡ በህግ ገዢ እንዲከፍል የተወሰኑ ማንኛውንም ታክሶች፤ግብሮች ከስም ዝውውር የተያያዙ ክፍያዎች በጨራታ የአሸናፊ የሆነው ገዢ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ ለገዢው ስም እንዲዛወር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይጽፋል፡፡ የንግድ ማህበራታን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ሶሬቲ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሕግ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 17 ማነጋገር ይቻላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት

Source: original notice