FORECLOSURE

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የመያዣ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት

Deadline 26 Oct 2026

Monday, 26 October 2026 · ጥቅምት 16, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “26/10/2026 10:00