ZaWi HuB
Logistics & Supply Chain

ሲኒየር ሴክሬተሪ

Addis Ababa2 hours ago1 view

Job Overview

Salary Offer
Not stated
Experience Level
Mid
No. Required
1
Employment Type
Full-time
Deadline Date
2 Nov 2026
Duty Station
Addis Ababa
Company
Emergency Relief Transport Enterprise
Job Overview

• Posted Date: October 25, 2026 • Closed Date: November 2, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 ET • Career Level: Mid Level (2+ - 5 years) • Industry: Transportation and Warehousing • Qualifications: Diploma • Years of Experience: 2 years • Monthly Salary: 15001-17000

Experience

Years of Experience: 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት

Skills

Soft Skills: • ሚስጥር መጠበቅ • የደንበኞች አገልግሎትና ተግባቦት • የቢሮ ደንብና ስርዓት • መልካም ስነ-ምግባር

Education & Certifications

Educational Requirements: በሴክሬቴሪያል ሳይንስ/በኦፊስ ማኔጅመንት/ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂና ኦፊስ ማኔጅመንት/ከስተመር ኮንታክት/ኦፍስ አድሚኔስትሬሽን/ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ/በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኦፍስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ Certifications: (coc ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት) Job Grade: 8

Additional Information

• Salary: 15,658.00 • Work Location: አዲስ አበባ • Contract Type: ቋሚ • Hiring Needs: 5

Application Instructions

How to Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ In-Person Application Location: ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0993758091/011-439-00-75 We encourage you to reach out with any questions. Primary Office Location: ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15

Job Description

Years of Experience: 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት

Salary not stated