መካኒካል ሱፐርቫይዘር
Job Overview
- Salary Offer
- Negotiable
- Experience Level
- Junior
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 12 Nov 2026
- Duty Station
- Burayu
- Company
- Burayu Packaging and Printing Industry
Job Overview
• Posted Date: November 1, 2026 • Closed Date: November 12, 2026 • Location: Burayu, Oromiya, Ethiopia • Career Level: Junior Level (6 mo - 2 years) • Industry: Manufacturing • Qualifications: Bachelor’s degree • Years of Experience: 2 years • Monthly Salary: Negotiable
Experience
Years of Experience: ተመርቆ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በመካኒካል፣ በኢንዱስትሪያል ወይም በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በ BSC ዲግሪ
Additional Information
• Salary: በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር • Benefits: የተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት • Work Location: ቡራዩ • Contract Type: በቋሚነት • Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ In-Person Application Location: ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ ወይም ባምቢስ አካባቢ በሚገኘው ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት (Ground floor) ላይ የቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ የሽያጭ ቢሮ Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 011-2-84 22 06
Job Description
Years of Experience: ተመርቆ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ
