ZaWi HuB
Tender

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር፦ 003/2019 ለተቋማችን የስራ አገልግሎት የሚውሉ የመብራትና የመብራት እቃዎችን እና የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ETHIOPIAN RAILWAYS CORPORATION

Closed 5 Oct 2026

Monday, 5 October 2026 · መስከረም 25, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “05/10/2026 10:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር፦ 003/2019 ለተቋማችን የስራ አገልግሎት የሚውሉ የመብራትና የመብራት እቃዎችን እና የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ • ተ/ቁ: ሎት 1 · የግዥ ዓይነት: የመብራትና የመብራት እቃዎች · የጨረታ ማስከበሪያ: 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) • ተ/ቁ: ሎት 2 · የግዥ ዓይነት: የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች · የጨረታ ማስከበሪያ: 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡- • በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ • የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ • የተጨማሪ እሴት ታክስ/የቫት/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ፣ • የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው እና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/ Tin No /ያላቸው • ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ በመ/ቤታችን ስም የተዘጋጀ CPO ወይም የተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ በተቀመጠው ሎት መሰረት ማስያዝ አለባቸው፡፡ ነገር ግን CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ በተቀመጠዉ ሎት መሰረት ያላስያዘ ተጨራች ከጨረታ ውጪ ይሆናል፣ • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የሚችሉት በሪፖርተር ጋዜጣ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡ • ማንኛውም ተጫራች ከተራ ቁጥር1 እስከ ተራ ቁጥር 6 የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተጫራቾች በሚወዳደሩበት በእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300(ሦስት መቶ) በድርጅቱ ስም በተከፈት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000493811049 በመክፈል ያስገቡበትን ዲፖዚት ስሊፕ ይዘዉ በመምጣት ዘውትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መግዛት ይችላሉ፡፡ • አሸናፊው ድርጅት ጥራቱን የጠበቀ ዕቃ ካላቀረበ በራሱ ወጪ የመለወጥ ግዴታ አለበት፣ • መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ በአማራጭነት ማቅረብ አይቻልም፣ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ፡- ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒው ለየብቻ፣ ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ፣ ሲፒኦን በሌላ ፖስታ ለብቻው አሽገው የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፣ • ተጫራቾች መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በትክክል መሙላት አለባቸው፣ • ከጥቃቅንና አንስተኛ ለሚመጡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በነጻ ለመዉሰድ፡- ሀ. ከደራጃቸው መ/ቤት ሕጋዊ ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል፣ ለ. በመመሪያ መሰረት ለምወዳደሩበት ዕቃ አምራች መሆን ይኖርባቸዋል • ጨረታው ከተከፈተ በኋላ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ወይም አገልግሎት ዝርዝር ላይ የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም አሸናፋው የሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት በመ/ቤታችን ቀርቦ ውል መዋዋል አለበት ይህ ባይሆን ግን ለዋስትና ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለመንግሰት ገቢ ይሆናል፡፡ • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሚገኝው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ/ም እስከ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ • ጨረታው የሚከፈተው ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ/ም ጠዋት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት አስተዳደር ሕንፃ ስር በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል፡፡ • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር፦ 003/2019 ለተቋማችን የስራ አገልግሎት የሚውሉ የመብራትና የመብራት እቃዎችን እና የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የግዥ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 የመብራትና የመብራት እቃዎች 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) ሎት 2 የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ/የቫት/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው እና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/ Tin N o /ያላቸው ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ በመ/ቤታችን ስም የተዘጋጀ CPO ወይም የተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ በተቀመጠው ሎት መሰረት ማስያዝ አለባቸው፡፡ ነገር ግን CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ በተቀመጠዉ ሎት መሰረት ያላስያዘ ተጨራች ከጨረታ ውጪ ይሆናል፣ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የሚችሉት በሪፖርተር ጋዜጣ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ከተራ ቁጥር1 እስከ ተራ ቁጥር 6 የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተጫራቾች በሚወዳደሩበት በእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300(ሦስት መቶ) በድርጅቱ ስም በተከፈት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000493811049 በመክፈል ያስገቡበትን ዲፖዚት ስሊፕ ይዘዉ በመምጣት ዘውትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መግዛት ይችላሉ፡፡ አሸናፊው ድርጅት ጥራቱን የጠበቀ ዕቃ ካላቀረበ በራሱ ወጪ የመለወጥ ግዴታ አለበት፣ መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ በአማራጭነት ማቅረብ አይቻልም፣ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ፡- ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒው ለየብቻ፣ ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ፣ ሲፒኦን በሌላ ፖስታ ለብቻው አሽገው የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፣ ተጫራቾች መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በትክክል መሙላት አለባቸው፣ ከጥቃቅንና አንስተኛ ለሚመጡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በነጻ ለመዉሰድ፡- ሀ. ከደራጃቸው መ/ቤት ሕጋዊ ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል፣ ለ. በመመሪያ መሰረት ለምወዳደሩበት ዕቃ አምራች መሆን ይኖርባቸዋል ጨረታው ከተከፈተ በኋላ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ወይም አገልግሎት ዝርዝር ላይ የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም አሸናፋው የሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት በመ/ቤታችን ቀርቦ ውል መዋዋል አለበት ይህ ባይሆን ግን ለዋስትና ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለመንግሰት ገቢ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሚገኝው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ/ም እስከ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ/ም ጠዋት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት አስተዳደር ሕንፃ ስር በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ስልክ ቁጥር 0114708116 መስከረም 10/2019

Source: original notice