Tender
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር፦ 003/2019 ለተቋማችን የስራ አገልግሎት የሚውሉ የመብራትና የመብራት እቃዎችን እና የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Unknown buyer
Deadline 5 Oct 2026
Monday, 5 October 2026 · መስከረም 25, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “05/10/2026 10:00”
Source: original notice
