Tender

የረጲ ቁጥር አንድ (1) የጋራ መኖሪያ ባለቤቶች ሀ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የጥበቃ አገልግሎት የመስጠት ሥራ ላይ የተሰማሩና በዚህ የሥራ ዘርፍ በቂ ልምድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በማህበራችን ፍላጎት መሰረት በአካል ብቃታቸውም ሆነ በዘርፉ በሚመለከታቸው አካል የተመዘገበና የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው በተጨማሪም በቂ ስልጠና ያላቸውን ሠራተኞች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ለአንድ ዓመት የኮንትራት ውል (እንደ አስፈላጊነቱ የሚታደስ) ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

Unknown buyer

Closes 17 Sept 2026 (tomorrow)

Thursday, 17 September 2026 · መስከረም 7, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “17/09/2026 00:00