ጨረታ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ ሎት1፡- የፕሮሞሽን ዕቃዎች (Promotional Items & Merchandise)፡- Leather Calendar, Desk Calendar, T- Shirt, Warless Mouse ሎት2፡- የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (Different Furniture) ሎት3:- የእሳት ማጥፊያ (Fire Extinguisher & Office Equipment)፡- Notice board, White board ,Suggestion box, Giant stapler ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡

Unknown buyer

የመጨረሻ ቀን 13 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 13 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 3፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "13/10/2026 11:10"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።