Tender

የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት ሀምሌ 11 ቀን 2014 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 6294 በባለሥልጣን ፍቃድ አግኝቶ የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ማህበሩ የ2ዐ18 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል፡

የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን

Closes 18 Sept 2026 (in 2 days)

Friday, 18 September 2026 · መስከረም 8, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “18/09/2026 11:54