ZaWi HuB
መከልከል

ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ

ተዘግቷል 17 ሴፕቴምበር 2026

ሐሙስ፣ 17 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 7፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "17/09/2026 10:57"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ • ተ. ቁ: የሠሌዳ ቁጥር · የተበዳሪው ስም: ዓይነት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ሞዴል · የአስያዥ ስም: የሻንሲ ቁጥር · የተሽከርካሪው መግለጫ: ሞተር ቁጥር · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ቀን · ጨረታው የሚካሄድበት: ሰዓት · ቦታ • ተ. ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን አ.ማ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ኮርፖሬት ባንኪንግ መምሪያ · የአስያዥ ስም: ተበዳሪው · የተሽከርካሪው መግለጫ: አ.አ-03-A66925 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ድርብ ተግባር · ጨረታው የሚካሄድበት: 2017 · AHTFB8CD603870970 · 2GD-0395941 · 4,945‚000.00 · መስከረም 07/2019 ዓ.ም · 4:00-6:00 · ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና መቆሚያ
ማሳሰቢያ
• ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም የክፍያ ማዘዣ (P.O) በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሸከርካሪው በሚገኝበት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና ማቆሚያ ይካሄዳል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ • በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ • ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚታወቀው የአሸናፊነት ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ • ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-45-49 ወይም 011-170-49-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂ ያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት የሠሌዳ ቁጥር ዓይነት ሞዴል የሻንሲ ቁጥር ሞተር ቁጥር ቀን ሰዓት ቦታ 1 ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን አ.ማ ኮርፖሬት ባንኪንግ መምሪያ ተበዳሪው አ.አ -03-A66925 ድርብ ተግባር 2017 AHTFB8CD603870970 2GD-0395941 4,945‚000.00 መስከረም 07/2019 ዓ.ም 4:00-6:00 ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና መቆሚያ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም የክፍያ ማዘዣ (P.O) በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሸከርካሪው በሚገኝበት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና ማቆሚያ ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚታወቀው የአሸናፊነት ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-45-49 ወይም 011-170-49-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሸን ባንክ አ . ማ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ