መከልከል
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ዳሽን ባንክ
ተዘግቷል 24 ሴፕቴምበር 2026
ሐሙስ፣ 24 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 14፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "24/09/2026 10:35"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
• ተቁ: የሰሌዳ ቁጥር · የተበዳሪው ስም: የሞተር ቁጥሩ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የሻንሲ · የአስያዣ ስም: ቀን · የተሸከርካሪው ዝርዝር መግለጫ: ስዓት · የተሽከርካሪው
ዓይነትና የተመረተበት ዘመን: ቦታ
• ተቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አቶ ዛይድ ሳላህ (ሀላል ታክሲ) · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ፒያሳ · የአስያዣ ስም: አቶ ዛይድ ሳላህ (ሀላል ታክሲ) · የተሸከርካሪው ዝርዝር መግለጫ: አ.አ-03-B33585 · የተሽከርካሪው
ዓይነትና የተመረተበት ዘመን: K12MN7627530 · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: MA3CZF63S00793088 · ጨረታው የሚካሄድበት: ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል
2021 G.C የተመረተ · 2,710,000 · 14/01/2019 ዓ.ም · 4:00- 6:00 · ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የዳሽን ባንክ ተሸከርካሪዎች ጊዜያዊ ማቆሚያ
ማሳሰቢያ
• ተጫራቾች የጨረታውን S’h ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው °Kƒ ይዘው uSp[w መመዝገብ ይችላሉ::
• ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
• ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል :: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
• በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
• የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
• ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
• ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።
• ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-49-53 ወይም 011-1-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/036/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል ተቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዣ ስም የተሸከርካሪው ዝርዝር መግለጫ የተሽከርካሪው ዓይነትና የተመረተበት ዘመን የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥሩ የሻንሲ ቀን ስዓት ቦታ 1 አቶ ዛይድ ሳላህ (ሀላል ታክሲ) ፒያሳ አቶ ዛይድ ሳላህ (ሀላል ታክሲ) አ.አ-03-B33585 K12MN7627530 MA3CZF63S00793088 ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል 2021 G.C የተመረተ 2,710,000 14/01/2019 ዓ.ም 4:00- 6:00 ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የዳሽን ባንክ ተሸከርካሪዎች ጊዜያዊ ማቆሚያ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታውን S’h ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው °Kƒ ይዘው uSp[w መመዝገብ ይችላሉ:: ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል። ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል :: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-49-53 ወይም 011-1-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል:: ዳሽን ባንክ አ.ማ
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
