ZaWi HuB
Tender

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

Closed 27 Oct 2026

Tuesday, 27 October 2026 · ጥቅምት 17, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “27/10/2026 10:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት አንድ የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ
• ተ/ቁ: 1 · የእቃው አይነት: የስጋ እና የሽንከኩርት መፍጫ ማሽን • ተ/ቁ: 2 · የእቃው አይነት: የምግብ ማሞቅያ ማይክሮ ዌቭ • ተ/ቁ: 3 · የእቃው አይነት: የእንጀራ እና የአምባሻ ፤ የዳቦ መጋገርያ • ተ/ቁ: 4 · የእቃው አይነት: ፍሪጅ እና የቡና ማሽን • ተ/ቁ: 5 · የእቃው አይነት: በለ 55 ኢንች ቴሌቪዢን ከነ ሙሉ ማጫወቻው • ተ/ቁ: 6 · የእቃው አይነት: ለመዝናኛ ክበብ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ወንበር
ሎት ሁለት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች
• 1: 2 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: የቆሻሻ ማጠረቀምያ ሮቶ ገንዳ • 1: 3 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: ከእንጨት የተሰራ ተካፋች ሸልፍ • 1: 4 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: የቢሮ እንግዳ መቀመጫ ወንበር • 1: 5 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: የውሃ ማጣርያ ትልቁ • 1: 6 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: እና ሌሎችም የቢሮና የስራ መገልገያዎች፡፡ • የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንግስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ፡ • ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡ • በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻችውን ለይተው በማሸግና በፖስታ በማድረግ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ • ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
Full notice
የቢሮ መገልገያና የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ መገልገያ ዕቃዎች ግዢ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት አንድ የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ ተ/ቁ የእቃው አይነት 1 የስጋ እና የሽንከኩርት መፍጫ ማሽን 2 የምግብ ማሞቅያ ማይክሮ ዌቭ 3 የእንጀራ እና የአምባሻ ፤ የዳቦ መጋገርያ 4 ፍሪጅ እና የቡና ማሽን 5 በለ 55 ኢንች ቴሌቪዢን ከነ ሙሉ ማጫወቻው 6 ለመዝናኛ ክበብ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ወንበር ሎት ሁለት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች 1 ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር 2 የቆሻሻ ማጠረቀምያ ሮቶ ገንዳ 3 ከእንጨት የተሰራ ተካፋች ሸልፍ 4 የቢሮ እንግዳ መቀመጫ ወንበር 5 የውሃ ማጣርያ ትልቁ 6 እና ሌሎችም የቢሮና የስራ መገልገያዎች፡፡ የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንግስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ፡ ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡ በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻችውን ለይተው በማሸግና በፖስታ በማድረግ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ . ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 – 011-434-40-06

Source: original notice