ጨረታ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
ተዘግቷል 27 ኦክቶበር 2026
ማክሰኞ፣ 27 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 17፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "27/10/2026 10:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ
መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት አንድ የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ
• ተ/ቁ: 1 · የእቃው አይነት: የስጋ እና የሽንከኩርት መፍጫ ማሽን
• ተ/ቁ: 2 · የእቃው አይነት: የምግብ ማሞቅያ ማይክሮ ዌቭ
• ተ/ቁ: 3 · የእቃው አይነት: የእንጀራ እና የአምባሻ ፤ የዳቦ መጋገርያ
• ተ/ቁ: 4 · የእቃው አይነት: ፍሪጅ እና የቡና ማሽን
• ተ/ቁ: 5 · የእቃው አይነት: በለ 55 ኢንች ቴሌቪዢን ከነ ሙሉ ማጫወቻው
• ተ/ቁ: 6 · የእቃው አይነት: ለመዝናኛ ክበብ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ወንበር
ሎት ሁለት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች
• 1: 2 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: የቆሻሻ ማጠረቀምያ ሮቶ ገንዳ
• 1: 3 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: ከእንጨት የተሰራ ተካፋች ሸልፍ
• 1: 4 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: የቢሮ እንግዳ መቀመጫ ወንበር
• 1: 5 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: የውሃ ማጣርያ ትልቁ
• 1: 6 · ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር: እና ሌሎችም የቢሮና የስራ መገልገያዎች፡፡
• የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንግስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ፡
• ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
• በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻችውን ለይተው በማሸግና በፖስታ በማድረግ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
• ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
• ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ሙሉ ማስታወቂያ
የቢሮ መገልገያና የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ መገልገያ ዕቃዎች ግዢ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት አንድ የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ ተ/ቁ የእቃው አይነት 1 የስጋ እና የሽንከኩርት መፍጫ ማሽን 2 የምግብ ማሞቅያ ማይክሮ ዌቭ 3 የእንጀራ እና የአምባሻ ፤ የዳቦ መጋገርያ 4 ፍሪጅ እና የቡና ማሽን 5 በለ 55 ኢንች ቴሌቪዢን ከነ ሙሉ ማጫወቻው 6 ለመዝናኛ ክበብ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ወንበር ሎት ሁለት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች 1 ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር 2 የቆሻሻ ማጠረቀምያ ሮቶ ገንዳ 3 ከእንጨት የተሰራ ተካፋች ሸልፍ 4 የቢሮ እንግዳ መቀመጫ ወንበር 5 የውሃ ማጣርያ ትልቁ 6 እና ሌሎችም የቢሮና የስራ መገልገያዎች፡፡ የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንግስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ፡ ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡ በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻችውን ለይተው በማሸግና በፖስታ በማድረግ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ . ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 – 011-434-40-06
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
