Tender
ድርጅታችን ሳምራዊት ፋውንዴሽን የህጻናት፣የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞች መርጃ ድርጅት ለድርጅቱ ከ2025 እስከ 2027 የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት ሥራ ለማስፈጸም ብቃትና ልምድ ያለው የኦዲት ድርጅት እንዲያመለክት ጥሪ ያቀርባል።
ድርጅታችን ሳምራዊት ፋውንዴሽን የህጻናት
Closed 13 Oct 2026
Tuesday, 13 October 2026 · ጥቅምት 3, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “13/10/2026 00:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጥሪ(CALL FOR AUDIT SERVICES)
ድርጅታችን ሳምራዊት ፋውንዴሽን የህጻናት፣የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞች መርጃ ድርጅት ለድርጅቱ ከ2025 እስከ 2027 የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት ሥራ ለማስፈጸም ብቃትና ልምድ ያለው የኦዲት ድርጅት እንዲያመለክት ጥሪ ያቀርባል።
• የሥራው ዓላማ
የኦዲት አገልግሎቱ የድርጅቱን የፋይናንስ መዝገቦች፣ የገቢና ወጪ ሂሳቦች፣ የንብረትና የዕዳ መዝገቦች እንዲሁም የዓመቱ የፋይናንስ ሪፖርቶች ተገቢውን የሂሳብና የኦዲት መስፈርት በመከተል በግልጽነትና በነፃነት መመርመርን ያካትታል።
• አመልካቾች ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች
አመልካቾች ከሚከተሉት ሰነዶች ጋር ማመልከት አለባቸው፦
• በAABE የተሰጠ እና የታደሰ የኦዲት ሙያ ፈቃድ ሊኖረው ይገባል
• በኢትዮጵያ ሕግ መሠረት ሕጋዊ የኦዲት አገልግሎት ለመስጠት የተፈቀደለት መሆን አለበት፤
• የኢትዮጵያን የሂሳብ፣ የታክስና የCSO ሕጎችና መመሪያዎች የሚያውቅ መሆን ይጠበቅበታል፤በተመሳሳይ ድርጅቶች የኦዲት ሥራዎችን በተሳካ ሁኔታ የሠራበትን ማጣቀሻ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
• የኦዲት ፈቃድ ቅጂ፤
• የንግድ ፈቃድ ቅጂ፤
• TIN ሰርተፊኬት ቅጂ፤
• የታክስ ክሊራንስ/የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣
• የድርጅቱ/ኦዲተሩ የሥራ ልምድ መግለጫ፤
• በNGO/CSO የተሠሩ ተመሳሳይ የኦዲት ሥራዎች ዝርዝር፤
• የቀድሞ ደንበኞች ማጣቀሻ፤
• የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛል፤
የማመልከቻ ማስገቢያ
ፍላጎት ያላቸው እና መስፈርቱን የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች/ባለሙያዎች የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛላቸውን ከላይ ከተጠቀሱት ሰነዶች ጋር በመያያዝ እንዲያቀርቡ ይጋበዛሉ።
የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን፦ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ10ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ቡልቡላ ቅዱስ ገብርኤል ህንጻ ስምንተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 802 በአካል በመቅረብ ማመልከት ይቻላል፡፡ ወይም በEmail; samrawitfoundationgmail.com መላክ ይችላሉ፡፡
በተጨማሪም በስልክ ቁጥር 0900 158320 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
Full notice
ሳምራዊት ፋውንዴሽን SAMRAWIT FOUNDATION የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጥሪ( CALL FOR AUDIT SERVICES) ድርጅታችን ሳምራዊት ፋውንዴሽን የህጻናት፣የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞች መርጃ ድርጅት ለድርጅቱ ከ2025 እስከ 2027 የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት ሥራ ለማስፈጸም ብቃትና ልምድ ያለው የኦዲት ድርጅት እንዲያመለክት ጥሪ ያቀርባል። የሥራው ዓላማ የኦዲት አገልግሎቱ የድርጅቱን የፋይናንስ መዝገቦች፣ የገቢና ወጪ ሂሳቦች፣ የንብረትና የዕዳ መዝገቦች እንዲሁም የዓመቱ የፋይናንስ ሪፖርቶች ተገቢውን የሂሳብና የኦዲት መስፈርት በመከተል በግልጽነትና በነፃነት መመርመርን ያካትታል። አመልካቾች ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች አመልካቾች ከሚከተሉት ሰነዶች ጋር ማመልከት አለባቸው፦ በAABE የተሰጠ እና የታደሰ የኦዲት ሙያ ፈቃድ ሊኖረው ይገባል በኢትዮጵያ ሕግ መሠረት ሕጋዊ የኦዲት አገልግሎት ለመስጠት የተፈቀደለት መሆን አለበት፤ የኢትዮጵያን የሂሳብ፣ የታክስና የCSO ሕጎችና መመሪያዎች የሚያውቅ መሆን ይጠበቅበታል፤በተመሳሳይ ድርጅቶች የኦዲት ሥራዎችን በተሳካ ሁኔታ የሠራበትን ማጣቀሻ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል። የኦዲት ፈቃድ ቅጂ፤ የንግድ ፈቃድ ቅጂ፤ TIN ሰርተፊኬት ቅጂ፤ የታክስ ክሊራንስ/የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣ የድርጅቱ/ኦዲተሩ የሥራ ልምድ መግለጫ፤ በNGO/CSO የተሠሩ ተመሳሳይ የኦዲት ሥራዎች ዝርዝር፤ የቀድሞ ደንበኞች ማጣቀሻ፤ የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛል፤ የማመልከቻ ማስገቢያ ፍላጎት ያላቸው እና መስፈርቱን የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች/ባለሙያዎች የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛላቸውን ከላይ ከተጠቀሱት ሰነዶች ጋር በመያያዝ እንዲያቀርቡ ይጋበዛሉ። የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን፦ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ10ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ አድራሻ፡- ቦሌ ቡልቡላ ቅዱስ ገብርኤል ህንጻ ስምንተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 802 በአካል በመቅረብ ማመልከት ይቻላል፡፡ ወይም በEmail; samrawitfoundationgmail.com መላክ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በስልክ ቁጥር 0900 158320 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
Source: original notice
