ጨረታ
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ለ2026/27፣ 2027/28 እና 2028/29 የበጀት ዓመታት የተቋሙን የሒሳብ መዛግብትና የፋይናንስ ሪፖርቶች ኦዲት የሚያደርግ ብቁ የውጭ ኦዲት ተቋም በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተቋሙ የሚከተሉትን መስፊርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ለ2026/27
ተዘግቷል 8 ህዳር 2026
እሁድ፣ 8 ኖቬምበር 2026 · ጥቅምት 29፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "08/11/2026 10:39"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
