ጨረታ

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን 21 ተሽከርካሪዎች እና 2 ሞተር ሣይክሎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ጄኔሬተር” ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር” ፕሪንተር” ራክ ማውንት” ቼክ ስካነር” ስካነር” ሰርቨር” ዲሊንክ” የወረፋ መጠበቂያ” የብር መቁጠሪያ” የሣንቲም መቁጠሪያ” መፈተሻ” የሂሣብ መደመሪያ” የዶላር መፈተሻ ማሽን” ፋክስ” öቶ ኮፒ” የውሃ ማጣሪያ” ቴሌýዥን” ላሚኔቲንግ (ዱዋል ID ፕሪንተር)” የሙቀት መለኪያ” ቬንትሌተር” ብሎወር” ቴፕ ሪከርደር” ዩቪ የብር መፈተሻ ማሽን” ኤክስቼንጅ ሬት ዲስፕሌይ ቦርድ” አየር ማቀዝቀዣ” ካሽ ቦክስ” ሪፍሪጂኔሬተር” እሳት ማጥፊያ” የተለያዩ ወንበሮች” ሶፋ” የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶች” የተለያዩ ጠረጴዛዎች” የኮት መሰቀያ” የመጽሐፍ መደርደሪያ” ካዝና” ፋይሊንግ ካቢኔት እና ላተራል ፋይሊንግ ካቢኔት) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Unknown buyer

የመጨረሻ ቀን 20 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 20 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 10፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "20/10/2026 10:10"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።