Tender
ተስፋ ድርጅት በኦሮሚያ ክልል በዝዋይ ዱግዳ ሂራራ ቀበሌ በሚገኘው ት/ቤት ለሚማሩ 260 ለሚጠጉ ተማሪዎች በኦሮሚያ ክልል አርሲ ነገሌ ወረዳ ሮጌ ቀበሌ በሚገኘው ት/ቤት ለሚማሩ 600 ለሚጠጉ ተማሪዎች በሲዳማ ክልል በውጅግራ ወረዳ ሲንታሮ ቀበሌ ት/ቤት ለሚማሩ 615 ለሚጠጉ ተማሪዎች ቁርስና ምሳ ምግብ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Unknown buyer
Closes 16 Sept 2026 (today)
Wednesday, 16 September 2026 · መስከረም 6, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “16/09/2026 12:00”
Source: original notice
