ጨረታ

አማራ ባንክ አ.ማ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሚያካሄደው የባለአክስዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ አስመልክቶ ለሚደረግ ሁነት ዝግጅት ግብዓት ሆነው የሚያገለግሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን የተለያዩ አገልግሎት እና አቅርቦቶችን በብቃት መፈፀም የሚችሉ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Unknown buyer

የመጨረሻ ቀን 30 ሴፕቴምበር 2026

እሮብ፣ 30 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 20፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "30/09/2026 02:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።