FORECLOSURE
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Meklit Microfinance Institution S.C
Deadline 30 Sept 2026
Wednesday, 30 September 2026 · መስከረም 20, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “30/09/2026 11:30”
Notice
የድርድር/የሐራጅ ሽይጭ ማስታወቂያ
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪ ስም: አቶ ዮናታን ንጉሴ · ንብረት ያስያዘው ግለሰብ ስም: አቶ ብርሃኑ ውብአንተ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሾላ · የሠሌዳ ቁጥር: አአ-01-34103 · የተሽከርካሪ ዓይነት: ሊፋን · መነሻ ዋጋ በብር: 275,000 · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ · ጨረታው የሚካሄድበት ዕለት: መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 3፡00
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪ ስም: አቶ ጋሻው መፍቱ · ንብረት ያስያዘው ግለሰብ ስም: ወ/ሮ ኢያሩሰላም ተክሌ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሾላ · የሠሌዳ ቁጥር: አአ-01-29637 · የተሽከርካሪ ዓይነት: ሊፋን አባይ · መነሻ ዋጋ በብር: 275,000 · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ · ጨረታው የሚካሄድበት ዕለት: መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 4፡00
• ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪ ስም: አቶ ሰብስቤ ጌጡ · ንብረት ያስያዘው ግለሰብ ስም: አቶ ሰብስቤ ጌጡ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሾላ · የሠሌዳ ቁጥር: አአ-03-A89105 · የተሽከርካሪ ዓይነት: ሊፋን አባይ · መነሻ ዋጋ በብር: 350,000 · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ · ጨረታው የሚካሄድበት ዕለት: መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 5፡00
• ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪ ስም: አቶ ብሩክ ፍሳሃ · ንብረት ያስያዘው ግለሰብ ስም: አቶ ብሩክ ፍሰሃ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሾላ · የሠሌዳ ቁጥር: አአ-3-B40402 · የተሽከርካሪ ዓይነት: ሊፋን 520 · መነሻ ዋጋ በብር: 400,000 · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ · ጨረታው የሚካሄድበት ዕለት: መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 5፡30
መሳሰቢያ፡-
• ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የተሸከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼(አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በመክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
• ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊት በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ያሸነፈበትን ተሸከርካሪ መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸመ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ተሽከርካሪ ጋር በተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፤የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ እና ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
• ተሽከርከሪውቹ አዲስ አበባ አየር ጤና እና ሾላ አከባቢ በቆሙበት ቦታ በመሄድ ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት ተጨራቾች ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡
• ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0992055657 +251913923676,+251976900853,+251922293591 ወይም ዋና መ/ቤት ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ካራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ ሕግ መምሪያ/ኦፕሬሽን መምሪያ በተግባር በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ
Full notice
የድርድር/የሐራጅ ሽይጭ ማስታወቂያ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ የተበዳሪ ስም ንብረት ያስያዘው ግለሰብ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የሠሌዳ ቁጥር የተሽከርካሪ ዓይነት መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ጨረታው የሚካሄድበት ዕለት 1 አቶ ዮናታን ንጉሴ አቶ ብርሃኑ ውብአንተ ሾላ አአ-01-34103 ሊፋን 275,000 ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 3፡00 2 አቶ ጋሻው መፍቱ ወ/ሮ ኢያሩሰላም ተክሌ ሾላ አአ-01-29637 ሊፋን አባይ 275,000 ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 4፡00 3 አቶ ሰብስቤ ጌጡ አቶ ሰብስቤ ጌጡ ሾላ አአ-03-A89105 ሊፋን አባይ 350,000 ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 5፡00 4 አቶ ብሩክ ፍሳሃ አቶ ብሩክ ፍሰሃ ሾላ አአ-3-B40402 ሊፋን 520 400,000 ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 5፡30 መሳሰቢያ፡- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የተሸከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼(አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በመክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊት በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ያሸነፈበትን ተሸከርካሪ መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸመ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ተሽከርካሪ ጋር በተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፤የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ እና ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ ተሽከርከሪውቹ አዲስ አበባ አየር ጤና እና ሾላ አከባቢ በቆሙበት ቦታ በመሄድ ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት ተጨራቾች ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0992055657 +251913923676,+251976900853,+251922293591 ወይም ዋና መ/ቤት ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ካራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ ሕግ መምሪያ/ኦፕሬሽን መምሪያ በተግባር በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ
Source: original notice
