ZaWi HuB
FORECLOSURERef CK506/52/3453/9687

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና

Closed 22 Oct 2026

Thursday, 22 October 2026 · ጥቅምት 12, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “22/10/2026 11:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። • ተ.ቁ.: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ክፍለ ከተማ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቀበሌ/ወረዳ • ተ.ቁ.: 1 · የተበዳሪው ስም: ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አዳማ · የንብረት አስያዥ ስም: ዳንሴ ጉሩሙ · የቦታ አገልግሎት: ለድርጅት G+5 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ቂርቆስ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 04 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: CK506/52/3453/9687/1762/02 · የጨረታ ቀን: 408 · የጨረታ ሰዓት: 51,900,000 · 11/2/2019 · 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: ዳንሴ ጉሩሙ · የተበዳሪው ስም: ለቢዝነስ G+4 · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አአ · የንብረት አስያዥ ስም: ን/ስ/ላፍቶ · የቦታ አገልግሎት: 02 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ን/ስ/ላ/ክ/ከ/ሊዝ/ጨ/201/32395/03 · የካርታ ቁጥር: 700 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 63,468,000 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 12/2/2019 · የጨረታ ቀን: 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: ዳንሴ ጉሩሙ · የተበዳሪው ስም: ለንግድ G+4 · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አአ · የንብረት አስያዥ ስም: አራዳ · የቦታ አገልግሎት: 4 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ/06/22/7652/01 · የካርታ ቁጥር: 471 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 48,549,900 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 13/2/2019 · የጨረታ ቀን: 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 2 · የተበዳሪው ስም: ኢትዮ አሜሪካን አጠቃላይ ሆስፒታል · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ኤርፖት · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለሆስፒታል አገልግሎት በተፈቀደ ይዞታ ላይ ያረፈ B+G+5 ህንጻ · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ን/ስ/ላፍቶ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 08 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ድ/0244/2000/22344/01 · የጨረታ ቀን: 3000 · የጨረታ ሰዓት: 171,300,000 · 12/2/2019 · 8፡00-9፡00 • ተ.ቁ.: 3 · የተበዳሪው ስም: ደሳለኝ ሰኢድ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቀጨማ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ህንጻ፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪ እና እህል፣ ጥራጥሬ ለማበጠር፣ ለመለየት እና ለሌሎች አገልግሎት የሚሆን ማሽነሪ · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዳማ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 1445/2008 · የጨረታ ቀን: 3000 · የጨረታ ሰዓት: 66,692,847 · 12/2/2019 · 4፡00-5፡00 • ተ.ቁ.: ኒውካስትል የምግብ ዘይት ፋብሪካ ኢንተርፕይዝ · የተበዳሪው ስም: ለምግብ ዘይት ፋብሪካ የሚያገለግል መጋዘን · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አዳማ · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: 1395 · የካርታ ቁጥር: 2500 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 45,883,500 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 12/2/2019 · የጨረታ ቀን: 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 4 · የተበዳሪው ስም: አንማው አናገው · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ባህር ዳር · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለድርጅት G+4 ያላለቀ እና ነዳጅ ማደያ · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: እንጅባራ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 02/2006 · የጨረታ ቀን: 5000 · የጨረታ ሰዓት: 95,900,400 · 11/2/2019 · 4፡00-5፡00 • ተ.ቁ.: 5 · የተበዳሪው ስም: ገመቺስ አበበ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ፒያሳ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሰንዳፋ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 597/788/2001 · የጨረታ ቀን: 160 · የጨረታ ሰዓት: 1,522,959 · 11/2/2019 · 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 6 · የተበዳሪው ስም: መላኩ ታደሰ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቡሳ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለንግድ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ቡሳ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: Bu/3059/2015 · የጨረታ ቀን: 500 · የጨረታ ሰዓት: 774,000 · 12/2/2019 · 5፡00-6፡00
ማሳሰቢያ፡
• ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • ከላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል።ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ • ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ • ለተጨማሪ መረጃ፡፡- አዳማ ቅርንጫፍ 0221-11-85-85 ፣ ኤርፖት ቅርንጫፍ 0116-18-06-11፣ ቀጨማ ቅርንጫፍ 022-111-83-02 ፣ ባህርዳር ቅርንጫፍ 0582-20-06-71፣ ፒያሳ ቅርንጫፍ 0111-11-94-54 ፣ ቡሳ ቅርንጫፍ 011-312-06-70 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ/ወረዳ 1 ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አዳማ ዳንሴ ጉሩሙ ለድርጅት G+5 አ.አ ቂርቆስ 04 CK506/52/3453/9687/1762/02 408 51,900,000 11/2/2019 5፡00-6፡00 ዳንሴ ጉሩሙ ለቢዝነስ G+4 አአ ን/ስ/ላፍቶ 02 ን/ስ/ላ/ክ/ከ/ሊዝ/ጨ/201/32395/03 700 63,468,000 12/2/2019 5፡00-6፡00 ዳንሴ ጉሩሙ ለንግድ G+4 አአ አራዳ 4 አ/06/22/7652/01 471 48,549,900 13/2/2019 5፡00-6፡00 2 ኢትዮ አሜሪካን አጠቃላይ ሆስፒታል ኤርፖት ተበዳሪው ለሆስፒታል አገልግሎት በተፈቀደ ይዞታ ላይ ያረፈ B+G+5 ህንጻ አ.አ ን/ስ/ላፍቶ 08 ድ/0244/2000/22344/01 3000 171,300,000 12/2/2019 8፡00-9፡00 3 ደሳለኝ ሰኢድ ቀጨማ ተበዳሪው ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ህንጻ፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪ እና እህል፣ ጥራጥሬ ለማበጠር፣ ለመለየት እና ለሌሎች አገልግሎት የሚሆን ማሽነሪ አዳማ 1445/2008 3000 66,692,847 12/2/2019 4፡00-5፡00 ኒውካስትል የምግብ ዘይት ፋብሪካ ኢንተርፕይዝ ለምግብ ዘይት ፋብሪካ የሚያገለግል መጋዘን አዳማ 1395 2500 45,883,500 12/2/2019 5፡00-6፡00 4 አንማው አናገው ባህር ዳር ተበዳሪው ለድርጅት G+4 ያላለቀ እና ነዳጅ ማደያ እንጅባራ 02/2006 5000 95,900,400 11/2/2019 4፡00-5፡00 5 ገመቺስ አበበ ፒያሳ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሰንዳፋ 597/788/2001 160 1,522,959 11/2/2019 5፡00-6፡00 6 መላኩ ታደሰ ቡሳ ተበዳሪው ለንግድ ቤት ቡሳ Bu/3059/2015 500 774,000 12/2/2019 5፡00-6፡00 ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል።ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡፡- አዳማ ቅርንጫፍ 0221-11-85-85 ፣ ኤርፖት ቅርንጫፍ 0116-18-06-11 ፣ ቀጨማ ቅርንጫፍ 022-111-83-02 ፣ ባህርዳር ቅርንጫፍ 0582-20-06-71 ፣ ፒያሳ ቅርንጫፍ 0111-11-94-54 ፣ ቡሳ ቅርንጫፍ 011-312-06-70 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ

Source: original notice