ZaWi HuB
FORECLOSURE

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሽን ባንክ

Closed 28 Oct 2026

Wednesday, 28 October 2026 · ጥቅምት 18, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “28/10/2026 10:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
• ተ.ቁ: አገልግሎት · የተበዳሪው ስም: ከተማ፣ወረዳ፣ ቀበሌ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የካርታ ቁጥር · የአስያዥ ስም: የቦታ ስፋት · ለጨረታ የቀረበው ንብረት: የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር) · ቀን · ጨረታው የሚካሄድበት: ሰዓት • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ገዛሀኝ አድነዉ ግፋቱ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: መብራት ሀይል · የአስያዥ ስም: ተበዳሪዉ · ለጨረታ የቀረበው ንብረት: ለመኖሪያ · አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ቀበሌ · ጨረታው የሚካሄድበት: OR001013314012 · 405.83 ካ.ሜ · 18,300,652 · ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም · 4:00 – 6:00 • ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: ገዛሀኝ አድነዉ ግፋቱ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: መብራት ሀይል · የአስያዥ ስም: ተበዳሪዉ · ለጨረታ የቀረበው ንብረት: ለመኖሪያና ለንግድ (ለቅይጥ አገልግሎት) · አዳማ ከተማ፣ ደደቻ አራራ ቀበሌ · ጨረታው የሚካሄድበት: OR001041401011 · 202.48 ካ.ሜ · 6,492,264 · ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም · 4:00 – 6:00
ማሳሰቢያ
• ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ • የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ • ከፍተኛ ዋጋ የሰጠዉ ተጫራች በጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ • በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ • ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ • ንብረቶቹን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ዳሽን ባንክ (አ.ማ) አዳማ ቀጠና በስራ ሰአት በመገኘት ቀጠናዉ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡ • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም፡፡ • ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው ንብረት ጨረታው የሚካሄድበት አገልግሎት ከተማ፣ወረዳ፣ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር) ቀን ሰዓት 1 ገዛሀኝ አድነዉ ግፋቱ መብራት ሀይል ተበዳሪዉ ለመኖሪያ አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ቀበሌ OR001013314012 405.83 ካ.ሜ 18,300,652 ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 – 6:00 2 ገዛሀኝ አድነዉ ግፋቱ መብራት ሀይል ተበዳሪዉ ለመኖሪያና ለንግድ (ለቅይጥ አገልግሎት) አዳማ ከተማ፣ ደደቻ አራራ ቀበሌ OR001041401011 202.48 ካ.ሜ 6,492,264 ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 – 6:00 ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠዉ ተጫራች በጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ንብረቶቹን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ዳሽን ባንክ (አ.ማ) አዳማ ቀጠና በስራ ሰአት በመገኘት ቀጠናዉ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-211-0281 ወይም 0111-704953 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሽን ባንክ አ.ማ.

Source: original notice