ZaWi HuB
FORECLOSURE

ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ዘምዘም ባንክ አ/ማ

Closed 27 Oct 2026

Tuesday, 27 October 2026 · ጥቅምት 17, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “27/10/2026 11:22”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። • ተ.ቁ: 1. · የተበዳሪ ስም: አቶ በለጠ በራሳ ሌንጫሞ · የመያዣ ሰጪ ስም: ወ/ሮ ጥሩወርቅ ሁሪሶ ቢራቱ · የካርታ ቁጥር: 00167 · ቤቱ የሚገኝበት ቦታ: ደ/ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግስት ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ · የቦታው ስፋት: 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 5,929,403.63 · የጨረታ ቀንና ሰዓት: 11/02/19 · ጨረታው የወጣው: ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 · ለመጀመሪያ ጊዜ • ተ.ቁ: 2. · የተበዳሪ ስም: አቶ በለጠ በራሳ ሌንጫሞ · የመያዣ ሰጪ ስም: ወ/ሮ ሙሉ በሻው ወ/ሮ ታዩ አረጋ ወ/ሮ ዙፋን አረጋ ወ/ሮየትምወርቅ አረጋ · የካርታ ቁጥር: 19502/ሊዝ/ኮቴ/መም/ቀ04/2015 · ቤቱ የሚገኝበት ቦታ: አማራ ብ/ክ/መ/ ኮምቦልቻ ከተማ ቀበሌ 04 · የቦታው ስፋት: 575 ካ.ሜ ድርጅት · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 11,920,685.20 · የጨረታ ቀንና ሰዓት: 14/02/19 · ጨረታው የወጣው: ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 · ለመጀመሪያ ጊዜ • ተ.ቁ: 3. · የተበዳሪ ስም: አቶ ባዩ ካሳ ኡመር · የመያዣ ሰጪ ስም: አቶ ባዩ ካሳ ኡመር · የካርታ ቁጥር: 33720/09 · ቤቱ የሚገኝበት ቦታ: አማራ ክልል ባህር ዳር · የቦታው ስፋት: 10,000ካ.ሜ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ፊቲንግ ማምረቻ ፋብሪካ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 60,879,901.38 · የጨረታ ቀንና ሰዓት: 17/02/19 · ጨረታው የወጣው: ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 · ለመጀመሪያ ጊዜ • ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በዘምዘም ባንክ (አ/ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ፀድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል። • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች እና ውዝፍ የሊዝ ዕዳዎችን ይከፍላል፡፡ • ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይሆናል ነው። • ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የጨረታውን ሒደት ለመከታተል ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን፡፡ • ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ ወይም ተጫራቾች ቤቶቹን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥር +251 11 5579964 በመደወል ወይም ዋና መ/ቤታችን ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንጻ 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመምጣት መጠየቅ ይቻላል።
Full notice
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የመያዣ ሰጪ ስም የካርታ ቁጥር ቤቱ የሚገኝበት ቦታ የቦታው ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው 1. አቶ በለጠ በራሳ ሌንጫሞ ወ/ሮ ጥሩወርቅ ሁሪሶ ቢራቱ 00167 ደ/ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግስት ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 5,929,403.63 11/02/19 ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ 2. አቶ በለጠ በራሳ ሌንጫሞ ወ/ሮ ሙሉ በሻው ወ/ሮ ታዩ አረጋ ወ/ሮ ዙፋን አረጋ ወ/ሮየትምወርቅ አረጋ 19502/ሊዝ/ኮቴ/መም/ቀ04/2015 አማራ ብ/ክ/መ/ ኮምቦልቻ ከተማ ቀበሌ 04 575 ካ.ሜ ድርጅት 11,920,685.20 14/02/19 ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ 3. አቶ ባዩ ካሳ ኡመር አቶ ባዩ ካሳ ኡመር 33720/09 አማራ ክልል ባህር ዳር 10,000ካ.ሜ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ፊቲንግ ማምረቻ ፋብሪካ 60,879,901.38 17/02/19 ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በዘምዘም ባንክ (አ/ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ፀድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች እና ውዝፍ የሊዝ ዕዳዎችን ይከፍላል፡፡ ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይሆናል ነው። ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የጨረታውን ሒደት ለመከታተል ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ ወይም ተጫራቾች ቤቶቹን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥር +251 11 5579964 በመደወል ወይም ዋና መ/ቤታችን ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንጻ 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመምጣት መጠየቅ ይቻላል። ዘምዘም ባንክ አ/ማ

Source: original notice