ጨረታ
ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ ጽ/ቤት Agriculture-focused Dignified Employment for Youth ADEY በተሰኘ ፕሮጀክት ከ Master Card Foundation በATI በኩል በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች (አበላ አባያ፣ ዳራማሎ ፣ ደራሼ ፣ ኮልሜ እና ሎማ ቦሳ (ዳውሮ)) ወረዳዎች ለሥራ-አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞከት የሚሆኑ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል፡፡
Unknown buyer
ተዘግቷል 5 ኦክቶበር 2026
ሰኞ፣ 5 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 25፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "05/10/2026 17:33"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
