AUCTION
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እያሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
DMC Construction PLC
Deadline 31 Oct 2026
Saturday, 31 October 2026 · ጥቅምት 21, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “31/10/2026 02:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
ጨረታ ማስታወቂያ
• ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እያሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
• በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች አግባብነት ካለው መንግስት አካል ለ2018ዓም የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና ታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት ማሟላት አለባቸው፡፡
• ንብረቶቱ የሚገኙበት ቦታ፡-
• የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል የሚገኘው በአማራ ብሄራዊ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ በድርጅቱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ካምፕ ውስጥ ነው፡፡
• ተጫራቾች ሊገዙት ያሰቧቸውን እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም በተዘጋጀ P.O. ማስያዝ 10,000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
• ተጫራቾች የገዣቸውን ንብረቶች የትራንስፖርት ወጪ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ ጨምሮ በራሳቸው የሚሸፍኑ ይሆናል፡፡
• ተጫራቾች ያገለገሉ እቃዎቹን ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ P.O. ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ህንፃ 10ተኛ ፎቅ ዋና ስራ አሲኪያጅ ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
• ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ህንፃ 10ተኛ ፎቅ ዋና ስራ አሲኪያጅ ቢሮ ይከፈታል።
• አንድ ተጫራች ለሁለቱም ወይም ከሁለት ለአንዱ ንብረት መወዳደር ይችላል፡፡
• ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል።
• ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ያገለገሉ እቃዎች ባቀረቡት ነጠላ ዋጋ መሰረት በአጠቃላይ ብዛቱ ተባዝቶ ጠቅላላ ዋጋውን በመክፈል አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው በአስር ቀን ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል። ይህን ሳያደርጉ ቢቀሩ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል።
• ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም
• ተ.ቁ: 1. · የንብረቱ አይነት: የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል · ብዛት በቁጥር: 322
• የንብረቱ አይነት: ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት በፊት/
• የንብረቱ አይነት: ተ.እ.ታ (15%)
• የንብረቱ አይነት: ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት ጨምሮ/
• ተጨማሪ መረጃ በስልክ ሊገኝ ይችላል።
ስልክ፦ 0995028807/0974968888
Full notice
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጨረታ ማስታወቂያ ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እያሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች አግባብነት ካለው መንግስት አካል ለ2018ዓም የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና ታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት ማሟላት አለባቸው፡፡ ንብረቶቱ የሚገኙበት ቦታ፡- የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል የሚገኘው በአማራ ብሄራዊ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ በድርጅቱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ካምፕ ውስጥ ነው፡፡ ተጫራቾች ሊገዙት ያሰቧቸውን እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም በተዘጋጀ P.O. ማስያዝ 10,000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የገዣቸውን ንብረቶች የትራንስፖርት ወጪ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ ጨምሮ በራሳቸው የሚሸፍኑ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ያገለገሉ እቃዎቹን ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ P.O. ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ህንፃ 10ተኛ ፎቅ ዋና ስራ አሲኪያጅ ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ህንፃ 10ተኛ ፎቅ ዋና ስራ አሲኪያጅ ቢሮ ይከፈታል። አንድ ተጫራች ለሁለቱም ወይም ከሁለት ለአንዱ ንብረት መወዳደር ይችላል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል። ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ያገለገሉ እቃዎች ባቀረቡት ነጠላ ዋጋ መሰረት በአጠቃላይ ብዛቱ ተባዝቶ ጠቅላላ ዋጋውን በመክፈል አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው በአስር ቀን ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል። ይህን ሳያደርጉ ቢቀሩ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ተ.ቁ የንብረቱ አይነት ብዛት በቁጥር ነጠላ ዋጋ /ከቫት በፊት/ ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት በፊት/ 1. የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል 322 ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት በፊት/ ተ.እ.ታ (15%) ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት ጨምሮ/ ተጨማሪ መረጃ በስልክ ሊገኝ ይችላል። ስልክ፦ 0995028807/0974968888
Source: original notice
