Tender
የቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን (BTFF) በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብዓቶችና የተለያዩ ሥራዎችን በግልጽ ጫራታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡
የቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን (BTFF) በ2019 በጀት ዓመት
Closes 17 Sept 2026 (tomorrow)
Thursday, 17 September 2026 · መስከረም 7, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “17/09/2026 02:00”
Source: original notice
