ZaWi HuB
AUCTION

ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሕብረት ባንክ አ.ማ

Closed 24 Sep 2026

Thursday, 24 September 2026 · መስከረም 14, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “24/09/2026 10:42”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: ተ.ቁ · የዕቃው ስም · ብዛት · ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ · ተ.ቁ · የዕቃው ስም · ብዛት · ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ • ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: 1 · ATM Machine · 4 · 333,343.30 · 8 · Passbook Printer · 17 · 83,232.76 • ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: 2 · Cisco Router · 1 · 9,908.78 · 9 · Photo/Document Scanner · 45 · 93,591.73 • ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: 3 · Cisco Switch 24 Port · 4 · 54,822.76 · 10 · POS Machine · 174 · 783,984.50 • ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: 4 · Desktop Computer · 75 · 127,825.94 · 11 · Stabilizer For UPS · 1 · 15,081.58 • ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: 5 · D-Link · 2 · 32,505.31 · 12 · Smart UPS 750 · 1 · 111.17 • ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: 6 · LaserJet Printer · 3 · 27,600.62 · 13 · Web Security Appliance · 1 · 7,721.85 • ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: 7 · Laptop Computer · 3 · 476.46 · 14 · Webcam Camera · 2 · 103.80 • ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች: ሎት 1፡ አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ · 1,570,310.55 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: ተ.ቁ · የዕቃው ስም · ብዛት · ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ · ተ.ቁ · የዕቃው ስም · ብዛት · ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 1 · Rack Mount – 27U · 1 · 157.77 · 14 · Heavy Duty Photocopy Machine · 1 · 2,735.36 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 2 · Rack Mount – 9U · 5 · 20,364.46 · 15 · Heavy Duty Normal Note Counting Machine · 10 · 195,857.33 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 3 · Bundle Heavy Duty Note Counting Machine · 3 · 113,450.42 · 16 · Hot & Cold Water Dispenser · 20 · 32,028.79 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 4 · Cheque Scanner · 74 · 56,978.94 · 17 · Manual Type Writer · 12 · 7,092.15 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 5 · Counter Fit Detector · 3 · 15.12 · 18 · Metal Body Detector · 9 · 4,808.48 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 6 · Digital Scale 40KG · 1 · 576.04 · 19 · Mobile Apparatus (Butten) · 1 · 80.00 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 7 · Dollar Detecting Machine · 1 · 361.64 · 20 · Multi-Currency Detector · 5 · 85,692.99 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 8 · Electrical Calculator · 38 · 4,195.29 · 21 · Normal Note Counting Machine · 177 · 415,171.09 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 9 · Electrical Type writer · 28 · 13,675.44 · 22 · Normal Photocopy Machine · 14 · 81,403.86 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 10 · Euro Scanner · 54 · 6,092.14 · 23 · Table fan · 3 · 25.45 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 11 · Fax Machine · 18 · 13,644.26 · 24 · Vertical Water Tanker (Roto) · 1 · 9,197.74 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 12 · Generator 20 KVA and 33 KVA · 22 · 1,635,864.79 · 25 · Water Dispenser (Small) · 1 · 56.64 • ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች: 13 · Heater · 1 · 27.99 · ሎት 2፡ አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ · 2,699,554.17 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: ተ.ቁ · የዕቃው ስም · ብዛት · ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ · ተ.ቁ · የዕቃው ስም · ብዛት · ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 1 · Customer Writing Stand · 7 · 104.64 · 19 · L-Shape Table · 9 · 37,381.72 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 2 · Book Shelf · 2 · 118.48 · 20 · Managerial Guest Chair · 3 · 18,430.40 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 3 · Brochure Rack · 2 · 11,057.15 · 21 · Managerial Lather Guest Chair · 11 · 36,318.16 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 4 · Cash Iron Box · 3 · 300.00 · 22 · Managerial Leather Swivel chair · 16 · 73,669.84 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 5 · Cash Sorting Table · 9 · 41,286.58 · 23 · Medium Back Swivel Chair · 93 · 48,398.25 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 6 · Chair For Officer · 7 · 57,187.75 · 24 · Metal Drawer · 4 · 400.00 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 7 · Chair For Sorting Table · 2 · 9,539.82 · 25 · Notice Board · 2 · 7,688.46 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 8 · Coat Hanger · 12 · 2,253.25 · 26 · Ordinary Guest Chair · 174 · 39,293.23 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 9 · Coffee Table · 9 · 37,699.75 · 27 · Secretarial Swivel Chair · 20 · 4,621.21 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 10 · Computer Stand · 16 · 7,105.49 · 28 · Secretarial Table · 1 · 9.87 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 11 · Customer Property Box · 24 · 14,777.82 · 29 · Side Table With Slid Door · 6 · 1,149.88 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 12 · Double pedestal desk · 20 · 66,429.30 · 30 · Single Pedestal Desk · 62 · 50,142.91 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 13 · Fax Machine Stand · 3 · 1,539.43 · 31 · Specimen Signature Card Box · 4 · 2,159.97 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 14 · Filing Cabinet with Four Drawer · 25 · 51,114.77 · 32 · Table With Cabinet · 2 · 34,301.74 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 15 · Guest Chair for Counter · 2 · 7,052.37 · 33 · Teller Stool · 84 · 93,325.80 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 16 · High Back Swivel Chair · 20 · 11,180.53 · 34 · Three Seater Guest Chair · 35 · 45,055.79 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 17 · Lost & Found Box · 3 · 714.65 · 35 · Type Writer Stand · 6 · 688.42 • ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች: 18 · Low Back Swivel Chair · 66 · 39,571.67 · ሎት 3፡ አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ · 852,069.10
በመሆኑም
• ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ዉሃ ልማት ፊትለፊት ማሜ ስቲል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ዘወትር ሰኞ፣ ረዕቡ እና ዓርብ ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 እንዲሁም ከሰዓት በኃላ ከ 8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ • በሎት 1 ላይ ተ.ቁ 4፣ 7፣ እና 13 ላይ ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች (Desktop Computer፣ Laptop Computer እና Web Security Appliance) የባንኩን መረጃ ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ሀርድ ድራይቭ እና ራም (Hard Drive & RAM) ከዕቃዎቹ ላይ በማውጣት ለጨረታ የቀረቡ ናቸው፡፡ • ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋ/ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም ብቸ የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ:: • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደመር የሚያወዳድር ይሆናል፡፡ • ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል፡፡ • ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ • ጨረታው መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ የሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ • ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል፡፡ • ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ • ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ሕብረት ባንክ አ.ማ
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ001/2019 ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ተ.ቁ የዕቃው ስም ብዛት ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ ተ . ቁ የዕቃው ስም ብዛት ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ 1 ATM Machine 4 333,343.30 8 Passbook Printer 17 83,232.76 2 Cisco Router 1 9,908.78 9 Photo/Document Scanner 45 93,591.73 3 Cisco Switch 24 Port 4 54,822.76 10 POS Machine 174 783,984.50 4 Desktop Computer 75 127,825.94 11 Stabilizer For UPS 1 15,081.58 5 D-Link 2 32,505.31 12 Smart UPS 750 1 111.17 6 LaserJet Printer 3 27,600.62 13 Web Security Appliance 1 7,721.85 7 Laptop Computer 3 476.46 14 Webcam Camera 2 103.80 ሎት 1 ፡ አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1,570,310.55 ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች ተ.ቁ የዕቃው ስም ብዛት ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ ተ . ቁ የዕቃው ስም ብዛት ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ 1 Rack Mount – 27U 1 157.77 14 Heavy Duty Photocopy Machine 1 2,735.36 2 Rack Mount – 9U 5 20,364.46 15 Heavy Duty Normal Note Counting Machine 10 195,857.33 3 Bundle Heavy Duty Note Counting Machine 3 113,450.42 16 Hot & Cold Water Dispenser 20 32,028.79 4 Cheque Scanner 74 56,978.94 17 Manual Type Writer 12 7,092.15 5 Counter Fit Detector 3 15.12 18 Metal Body Detector 9 4,808.48 6 Digital Scale 40KG 1 576.04 19 Mobile Apparatus (Butten) 1 80.00 7 Dollar Detecting Machine 1 361.64 20 Multi-Currency Detector 5 85,692.99 8 Electrical Calculator 38 4,195.29 21 Normal Note Counting Machine 177 415,171.09 9 Electrical Type writer 28 13,675.44 22 Normal Photocopy Machine 14 81,403.86 10 Euro Scanner 54 6,092.14 23 Table fan 3 25.45 11 Fax Machine 18 13,644.26 24 Vertical Water Tanker (Roto) 1 9,197.74 12 Generator 20 KVA and 33 KVA 22 1,635,864.79 25 Water Dispenser (Small) 1 56.64 13 Heater 1 27.99 ሎት 2፡ አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ 2,699,554.17 ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች ተ . ቁ የዕቃው ስም ብዛት ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ ተ . ቁ የዕቃው ስም ብዛት ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ 1 Customer Writing Stand 7 104.64 19 L-Shape Table 9 37,381.72 2 Book Shelf 2 118.48 20 Managerial Guest Chair 3 18,430.40 3 Brochure Rack 2 11,057.15 21 Managerial Lather Guest Chair 11 36,318.16 4 Cash Iron Box 3 300.00 22 Managerial Leather Swivel chair 16 73,669.84 5 Cash Sorting Table 9 41,286.58 23 Medium Back Swivel Chair 93 48,398.25 6 Chair For Officer 7 57,187.75 24 Metal Drawer 4 400.00 7 Chair For Sorting Table 2 9,539.82 25 Notice Board 2 7,688.46 8 Coat Hanger 12 2,253.25 26 Ordinary Guest Chair 174 39,293.23 9 Coffee Table 9 37,699.75 27 Secretarial Swivel Chair 20 4,621.21 10 Computer Stand 16 7,105.49 28 Secretarial Table 1 9.87 11 Customer Property Box 24 14,777.82 29 Side Table With Slid Door 6 1,149.88 12 Double pedestal desk 20 66,429.30 30 Single Pedestal Desk 62 50,142.91 13 Fax Machine Stand 3 1,539.43 31 Specimen Signature Card Box 4 2,159.97 14 Filing Cabinet with Four Drawer 25 51,114.77 32 Table With Cabinet 2 34,301.74 15 Guest Chair for Counter 2 7,052.37 33 Teller Stool 84 93,325.80 16 High Back Swivel Chair 20 11,180.53 34 Three Seater Guest Chair 35 45,055.79 17 Lost & Found Box 3 714.65 35 Type Writer Stand 6 688.42 18 Low Back Swivel Chair 66 39,571.67 ሎት 3፡ አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ 852,069.10 በመሆኑም ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ . ም ድረስ ቃሊቲ ዉሃ ልማት ፊትለፊት ማሜ ስቲል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ዘወትር ሰኞ፣ ረዕቡ እና ዓርብ ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 እንዲሁም ከሰዓት በኃላ ከ 8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ በሎት 1 ላይ ተ.ቁ 4፣ 7፣ እና 13 ላይ ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች (Desktop Computer፣ Laptop Computer እና Web Security Appliance) የባንኩን መረጃ ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ሀርድ ድራይቭ እና ራም (Hard Drive & RAM) ከዕቃዎቹ ላይ በማውጣት ለጨረታ የቀረቡ ናቸው፡፡ ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋ/ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም ብቸ የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ:: ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደመር የሚያወዳድር ይሆናል፡፡ ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል፡፡ ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ . ም ከቀኑ 9 ፡ 30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4 ተኛ ፎቅ የሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል፡፡ ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ሕብረት ባንክ አ . ማ

Source: original notice