ጨረታ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ
ተዘግቷል 2 ኦክቶበር 2026
አርብ፣ 2 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 22፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "02/10/2026 02:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-03/19
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ተ.ቁ.: 1 · ለጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ንብረቶች ዝርዝር: ያገለገሉ ዴስክቶፕ ኮምፕዩተሮች
• ተ.ቁ.: 2 · ለጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ንብረቶች ዝርዝር: ያገለገሉ የቢሮ ማሽኖች /office equipment/
• ተ.ቁ.: 3 · ለጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ንብረቶች ዝርዝር: ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸሮች
• ተ.ቁ.: 4 · ለጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ንብረቶች ዝርዝር: ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማ እና ባትሪዎች
• ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ የቢሮ መጠቀሚያ ኢኩፕመንቶች፣ የቢሮ መጠቀሚያ ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎች ብዛታቸዉ፣ የጨረታ መነሻ ዋጋቸዉ ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሰነድ በዝርዝር ተቀምጧል፡፡
• ለጨረታ የቀረቡት ያገለገሉ ንብረቶች ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት ባቡር ጣቢያ መጨረሻ በተለምዶ ሰማያዊ ሕንፃ ተብሎ የሚጠራዉ ሕንጻ ባለበት በኩል በስተቀኝ ባለዉ መንገድ ወደ ዉስጥ ገብተዉ የግብርና ምርት ማሳደጊያ አቅራቢ ድርጀት ሕንፃ አጠገብ በሚገኘዉ የባንኩ መጋዘን በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት የቀድሞዉ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ግቢ ዉስጥ 2ተኛ ፎቅ ከፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች ሊገዙት ያሰቧቸዉን ያገለገሉ የቢሮ ኢኩፕመንቶች ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በብርሃን ባንክ ስም የተዘጋጀ C.P.O. ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች ያገለገሉ የቢሮ ኢኩፕመንቶች ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎች ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ በተዘጋጀዉ የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ C.P.O ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
• ጨረታዉ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል፡፡
• ተጫራቾች ያሸነፉባቸዉን ያገለገሉ የቢሮ ኢኩፕመንቶች ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎች ባቀረቡት ነጠላ ዋጋ መሰረት በአጠቃላይ ብዛቱ ተባዝቶ ጠቅላላ ዋጋዉን በመክፈል አሸናፊነታቸዉ በተገለፀላቸዉ በአስር ቀን ዉስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ሳያደርጉ ቢቀር ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
• ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ሊሰርዝ ይችላል፡፡
• ለተጫማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918890721 / 0114437439 / 0116631729 ይደውሉ፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-03/19 ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. ለጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ንብረቶች ዝርዝር 1 ያገለገሉ ዴስክቶፕ ኮምፕዩተሮች 2 ያገለገሉ የቢሮ ማሽኖች /office equipment/ 3 ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸሮች 4 ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማ እና ባትሪዎች ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ የቢሮ መጠቀሚያ ኢኩፕመንቶች፣ የቢሮ መጠቀሚያ ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎች ብዛታቸዉ፣ የጨረታ መነሻ ዋጋቸዉ ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሰነድ በዝርዝር ተቀምጧል፡፡ ለጨረታ የቀረቡት ያገለገሉ ንብረቶች ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት ባቡር ጣቢያ መጨረሻ በተለምዶ ሰማያዊ ሕንፃ ተብሎ የሚጠራዉ ሕንጻ ባለበት በኩል በስተቀኝ ባለዉ መንገድ ወደ ዉስጥ ገብተዉ የግብርና ምርት ማሳደጊያ አቅራቢ ድርጀት ሕንፃ አጠገብ በሚገኘዉ የባንኩ መጋዘን በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት የቀድሞዉ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ግቢ ዉስጥ 2 ተኛ ፎቅ ከፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ሊገዙት ያሰቧቸዉን ያገለገሉ የቢሮ ኢኩፕመንቶች ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በብርሃን ባንክ ስም የተዘጋጀ C.P.O. ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ያገለገሉ የቢሮ ኢኩፕመንቶች ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎች ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ በተዘጋጀዉ የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ C.P.O ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2 ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ያሸነፉባቸዉን ያገለገሉ የቢሮ ኢኩፕመንቶች ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎች ባቀረቡት ነጠላ ዋጋ መሰረት በአጠቃላይ ብዛቱ ተባዝቶ ጠቅላላ ዋጋዉን በመክፈል አሸናፊነታቸዉ በተገለፀላቸዉ በአስር ቀን ዉስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ሳያደርጉ ቢቀር ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ሊሰርዝ ይችላል፡፡ ለተጫማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918890721 / 0114437439 / 0116631729 ይደውሉ፡፡
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
