Tender
የኢትዮጵያ ምድር ባር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል.
የኢትዮጵያ ምድር ባር ኮርፖሬሽን
Closes 18 Sept 2026 (in 2 days)
Friday, 18 September 2026 · መስከረም 8, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “18/09/2026 03:00”
ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 03/2019
የኢትዮጵያ ምድር ባር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል.
1.የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ እቃዎች አቅርቦት ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-
የታደሰ ንግድ ፍቃድ
የተጨማሪ እሴት ታክስ
በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
ታክስ ክሊራንስ
ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወይም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው
ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስራያ ቤት
ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 175,000.00 (መቶ ሰባ አምስት ሺ/) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፤
ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 75 የማይመለስ 1000./አንድ ሺ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 24/12/2018 ዓ.ም
ጨረታው የሚዘጋው፡-08/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30
ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት የሚችሉ መሆኑ፤
የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል
ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ
ይቻላል፡፡
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ ERC DSPA ግ . ጨ . ቁ 03/2019 የኢትዮጵያ ምድር ባር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል. 1.የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ እቃዎች አቅርቦት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡- የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/ ታክስ ክሊራንስ ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወይም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስራያ ቤት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 175,000.00 (መቶ ሰባ አምስት ሺ/) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፤ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 75 የማይመለስ 1000./አንድ ሺ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 24/12/2018 ዓ.ም ጨረታው የሚዘጋው፡-08/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት የሚችሉ መሆኑ፤ የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ ይቻላል፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ
Source: original notice
