FORECLOSURE
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Bank of Abyssinia
Deadline 24 Sept 2026
Thursday, 24 September 2026 · መስከረም 14, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “24/09/2026 15:32”
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ
ተስፋዬ ሙሉጌታ
ሀይሌ · የመያዣ
ስጪው ስም: ተበዳሪው · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: ኮንዶሚንየም
መኖሪያ · የቦታው ስፋት: 40.89 · የባለቤትነት ማረጋገጫ
ካርታ ቁጥር: 5811/18 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ጎንደር ከተማ ፣ቀበሌ 20
አዘዞ ሳይት፣
ባለ 1 መኝታ 3ኝ ፎቅ · የጨረታ
መነሻ ዋጋ
በብር: 1,259,213.30 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ
ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ
ሰዓት: 5:30-6:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ
ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ስፍራ
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ወ/ይ እህተ
ምስጌ ገዳሙ · የመያዣ
ስጪው ስም: ተበዳሪዋ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: ኮንዶሚንየም
መኖሪያ · የቦታው ስፋት: 43.84 · የባለቤትነት ማረጋገጫ
ካርታ ቁጥር: 8.2/927/1357/15 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ደብረ ታቦር
ከተማ ፣ቀበሌ 4 መሎ ሳይት፣
ባለ 1 መኝታ ምድር ቤት · የጨረታ
መነሻ ዋጋ
በብር: 928,863.77 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ
ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ
ሰዓት: 5:30-6:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ
ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ስፍራ
• ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ታደሰ አበራ አበጀሁ · የመያዣ
ስጪው ስም: እንዳለው ምኒልክ
መለሰ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የቦታው ስፋት: 200 · የባለቤትነት ማረጋገጫ
ካርታ ቁጥር: 97/2010 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዊ ዞን፣ቻግኒ ከተማ
ቀበሌ 05 · የጨረታ
መነሻ ዋጋ
በብር: 2,503,155.25 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ
ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ
ሰዓት: 5:30-6:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ
ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ቻግኒ
ቅርንጫፍ
• ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ ጌትነት ዳኘው
አየነው · የመያዣ
ስጪው ስም: ተበዳሪው · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መካዘን · የቦታው ስፋት: 542.94 · የባለቤትነት ማረጋገጫ
ካርታ ቁጥር: 72/2012 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዊ ዞን፣እንጅባራ ከተማ
ቀበሌ 01 · የጨረታ
መነሻ ዋጋ
በብር: 7,603,361.26 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ
ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ
ሰዓት: 5:30-6:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ
ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: እንጅባራ ቅርንጫፍ
• ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አስማማው ብርሃኔ
ለገሰ · የመያዣ
ስጪው ስም: ተበዳሪው · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የቦታው ስፋት: 350 · የባለቤትነት ማረጋገጫ
ካርታ ቁጥር: 8099/እ/3128 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዊ ዞን፣ዳንግላ ከተማ
ቀበሌ 01 · የጨረታ
መነሻ ዋጋ
በብር: 2,208,814.10 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ
ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ
ሰዓት: 5:30-6:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ
ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ዳንግላ
ቅርንጫፍ
• ተ.ቁ: አምሳሉ
ብርሃኔ ለገሰ · የተበዳሪው ሙሉ ስም: መኖሪያ ቤት · የመያዣ
ስጪው ስም: 400 · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: 1395/1752 · የቦታው ስፋት: አዊ ዞን፣ዳንግላ ከተማ
ቀበሌ 02 · የባለቤትነት ማረጋገጫ
ካርታ ቁጥር: 2,202,937.88 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም · የጨረታ
መነሻ ዋጋ
በብር: 4:00-5:30 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: 5:30-6:00 · የምዝገባ
ሰዓት: ለመጀመሪያ
ጊዜ · የጨረታ
ሰዓት: ዳንግላ
ቅርንጫፍ
• ተ.ቁ: 6 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ ይከበር ሞላ
ሲሳይ · የመያዣ
ስጪው ስም: ተበዳሪው · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የቦታው ስፋት: 200 · የባለቤትነት ማረጋገጫ
ካርታ ቁጥር: በቀድሞ 32157/07 በአዲሱ
የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM001054102011 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ባህር ዳር ከተማ ዳ/ም ክ/ከተማ፣ ቀበሌ ሰላም · የጨረታ
መነሻ ዋጋ
በብር: 13,142,404.18 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: መስከረም ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ
ሰዓት: 4፡00-5፡30 · የጨረታ
ሰዓት: 5፡30-6፡00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ
ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ባህር ዳር ዲስትሪክት
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡:
• ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
• የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
• ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡
• ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
• በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
• ጨረታው የሚከናወነው በሰንጠረዡ በተመለከተው ስፍራ ነው፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-96-60/ ወይም 09- 53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
• ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ስጪው ስም የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት ጨረታው የወጣበት ጊዜ ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ 1 አቶ ተስፋዬ ሙሉጌታ ሀይሌ ተበዳሪው ኮንዶሚንየም መኖሪያ 40.89 5811/18 ጎንደር ከተማ ፣ቀበሌ 20 አዘዞ ሳይት፣ ባለ 1 መኝታ 3ኝ ፎቅ 1,259,213.30 መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ስፍራ 2 ወ/ይ እህተ ምስጌ ገዳሙ ተበዳሪዋ ኮንዶሚንየም መኖሪያ 43.84 8.2/927/1357/15 ደብረ ታቦር ከተማ ፣ቀበሌ 4 መሎ ሳይት፣ ባለ 1 መኝታ ምድር ቤት 928,863.77 መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ስፍራ 3 ታደሰ አበራ አበጀሁ እንዳለው ምኒልክ መለሰ መኖሪያ ቤት 200 97/2010 አዊ ዞን፣ቻግኒ ከተማ ቀበሌ 05 2,503,155.25 መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ ቻግኒ ቅርንጫፍ 4 አቶ ጌትነት ዳኘው አየነው ተበዳሪው መካዘን 542.94 72/2012 አዊ ዞን፣እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 7,603,361.26 መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ እንጅባራ ቅርንጫፍ 5 አስማማው ብርሃኔ ለገሰ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት 350 8099/እ/3128 አዊ ዞን፣ዳንግላ ከተማ ቀበሌ 01 2,208,814.10 መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ ዳንግላ ቅርንጫፍ አምሳሉ ብርሃኔ ለገሰ መኖሪያ ቤት 400 1395/1752 አዊ ዞን፣ዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 2,202,937.88 መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ ዳንግላ ቅርንጫፍ 6 አቶ ይከበር ሞላ ሲሳይ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት 200 በቀድሞ 32157/07 በአዲሱ የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM001054102011 ባህር ዳር ከተማ ዳ/ም ክ/ከተማ፣ ቀበሌ ሰላም 13,142,404.18 መስከረም ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00-5፡30 5፡30-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ ባህር ዳር ዲስትሪክት በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡: ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡ በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ ጨረታው የሚከናወነው በሰንጠረዡ በተመለከተው ስፍራ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-96-60/ ወይም 09- 53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Source: original notice
