ZaWi HuB
Tender

ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወደ ተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የኮንስትራክሽን ግብዓቶች (ጭነት) የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና በቂ ተሽከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ ትራንስፖርተሮች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፦

Unknown buyer

Closed 30 Sep 2026

Wednesday, 30 September 2026 · መስከረም 20, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “30/09/2026 02:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወደ ተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የኮንስትራክሽን ግብዓቶች (ጭነት) የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና በቂ ተሽከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ ትራንስፖርተሮች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፦ በዚህም መሠረት፡- • ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ ይኖርባቸዋል። • ተጫራጮች የጨረታ ሰነዱን ከድርጅታችን ግዥ ክፍል መውሰድ ይቻላሉ። • ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ማስታወቂያው መውጫ ቀን ድረስ ማቅረብ አለባቸው። • የሚያቀርቡት ዋጋ 10 ፐርሰንት ጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በጥሬ ገንዘብ፤ በቼክ ወይም ባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ፤ ለብቻ በአነስተኛ ፖስታ በሰም የታሸገ ዋጋ ማቅረቢያ ወይም ፕሮፎርማ ኢንቮይስ ማቅረብ አለባቸው፤ • ከላይ የተጠቀሱት ማስረጃዎች እና ሌሎችም ተወዳዳሪዎች ለውድድር ይጠቅመኛል የሚሏቸው ማስረጃዎች መቅረብ ይችላሉ፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ሁሉም ማስረጃዎች በትልቅ ፖስታ ውስጥ በሰም ታሽገው እና ማህተም አርፎባቸው መቅረብ እና አራት ኪሎ፤ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ህንጻ የምድር ወለል በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን አስመዝግበው እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ የጨረታ ሳጥኑ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ አሸናፊዎች ጨረታውን ማሸነፋቸውን ድርጅቱ ከአሳወቀ ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ውል መያዝ አለባቸው፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውል ካልያዙ የጨረታ ማስከበሪያው ገንዘብ ተመላሽ አይሆንም፡፡ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Full notice
የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወደ ተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የኮንስትራክሽን ግብዓቶች (ጭነት) የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና በቂ ተሽከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ ትራንስፖርተሮች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፦ በዚህም መሠረት፡- ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራጮች የጨረታ ሰነዱን ከድርጅታችን ግዥ ክፍል መውሰድ ይቻላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ማስታወቂያው መውጫ ቀን ድረስ ማቅረብ አለባቸው። የሚያቀርቡት ዋጋ 10 ፐርሰንት ጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በጥሬ ገንዘብ፤ በቼክ ወይም ባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ፤ ለብቻ በአነስተኛ ፖስታ በሰም የታሸገ ዋጋ ማቅረቢያ ወይም ፕሮፎርማ ኢንቮይስ ማቅረብ አለባቸው፤ ከላይ የተጠቀሱት ማስረጃዎች እና ሌሎችም ተወዳዳሪዎች ለውድድር ይጠቅመኛል የሚሏቸው ማስረጃዎች መቅረብ ይችላሉ፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ሁሉም ማስረጃዎች በትልቅ ፖስታ ውስጥ በሰም ታሽገው እና ማህተም አርፎባቸው መቅረብ እና አራት ኪሎ፤ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ህንጻ የምድር ወለል በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን አስመዝግበው እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ የጨረታ ሳጥኑ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ አሸናፊዎች ጨረታውን ማሸነፋቸውን ድርጅቱ ከአሳወቀ ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ውል መያዝ አለባቸው፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውል ካልያዙ የጨረታ ማስከበሪያው ገንዘብ ተመላሽ አይሆንም፡፡ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ድርጅቱ

Source: original notice