Tender

ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወደ ተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የኮንስትራክሽን ግብዓቶች (ጭነት) የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና በቂ ተሽከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ ትራንስፖርተሮች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፦

Unknown buyer

Deadline 30 Sept 2026

Wednesday, 30 September 2026 · መስከረም 20, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “30/09/2026 02:00