ZaWi HuB
ጨረታ

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ተሸከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር

ተዘግቷል 19 ኦክቶበር 2026

ሰኞ፣ 19 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 9፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "19/10/2026 10:31"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ
በድገሚ የወጣ የ ጨ ረ ታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ተሸከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ • ተ.ቁ: 1 · የእቃው ዝርዝር: Single Cab Pickup ,Double Cab Pickup, light duty Electric car, ISUZU 5 Ton Rollback Wrecker Truck & Submersible Water Pump · የሎት ብዛት: Lot (ጥቅል) 3 · የጨረታ ማስከበሪያ መጠን: 100,000 በጨረታው ለመሳተፍ ተጫራቾች፡- • ከላይ በሎት ሶስት የተገለፁትን የግዥ ዝርዝሮች ውስጥ በተናጠል ወይም በጥቅል(በሁሉም) የእቃ ዓይነት መወዳደር ይችላሉ፡፡ • በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታደሰ የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ • በሎቱ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን በኩባንያችን ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብቻ አብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ከተጠቀሰው መጠን በታች ወይም ከተገለፀው አይነት የተለየ ያስያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል፡፡ • ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከአፍሪካ ሕብረት ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) ሁለተኛ ፎቆ ፋይናንስ መምሪያ ክፍያ በመፈፀም የጨረታ ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል (ምድር ቤት) በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ • ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ (ምድር ቤት) ይከፈታል፡፡ • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-705908 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ • ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ በድገሚ የወጣ የ ጨ ረ ታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ተሸከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የእቃው ዝርዝር የሎት ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 1 Single Cab Pickup ,Double Cab Pickup, light duty Electric car, ISUZU 5 Ton Rollback Wrecker Truck & Submersible Water Pump Lot (ጥቅል) 3 100,000 በጨረታው ለመሳተፍ ተጫራቾች፡- ከላይ በሎት ሶስት የተገለፁትን የግዥ ዝርዝሮች ውስጥ በተናጠል ወይም በጥቅል(በሁሉም) የእቃ ዓይነት መወዳደር ይችላሉ፡፡ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታደሰ የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ በሎቱ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን በኩባንያችን ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብቻ አብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ከተጠቀሰው መጠን በታች ወይም ከተገለፀው አይነት የተለየ ያስያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከአፍሪካ ሕብረት ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) ሁለተኛ ፎቆ ፋይናንስ መምሪያ ክፍያ በመፈፀም የጨረታ ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል (ምድር ቤት) በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ (ምድር ቤት) ይከፈታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-705908 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡ – ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል የስልክ ቁጥር፡- 0114-705908 / 011-126 – 31 – 03 አዲስ አበባ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ